Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የኢትዮጵያና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ስርጭት ለሦስተኛ ጊዜ መቋረጡን ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን አለምአቀፍ ማኔጅመንት እንዳስታወቀው፤ ጣቢያው ሁለት ጊዜ ከአረብሳት እንዲወርድ ከተገደደ በኋላ በዩተልሳት 7 ዌስት (EUTELSAT 7W) በድጋሚ ስርጭቱን ቢጀምርም ከ14 ቀናት በኋላ የአዲሱ የሳተላይት መስመር (በዩተልሳት 7…
Rate this item
(6 votes)
. ቤተክህነቱ በደብሩ አለቃ የሚፈጸመውን ሙስናና የአስተዳደር በደል መቆጣጠር ተስኖታል. የውቅር አብያተ መቅደሱ የቱሪስት ገቢ ተቆጣጣሪ የለውም፤ የቅርሶቹ ጉዳት ተባብሷል. በደብሩ ገንዘብ የተሠሩት የቤተ አብርሃም እና ይምርሐነ ሆቴሎች ባለቤት አይታወቅምበሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የቅዱስ ላሊበላ ደብር የሚያገለግሉ ካህናት እና…
Rate this item
(4 votes)
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢፌዲሪ) ፕሬዚዳንት ለክቡር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ የክብር ዶክትሬቱን የምንሰጣቸው ለአገሪቷ የአካባቢ ጥበቃ ባበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ነው ያሉት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ምትኩ ቴሶ፤ ፕሬዚዳንት ግርማ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(1 Vote)
ለመነኰሳቱ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና የአልባሳት እርዳታ ጥሪ ቀርቧልበሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ዓዲ አርቃይ ወረዳ የሚገኘው የጥንታዊው ዋልድባ ደልሽሐ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም ሴት መነኰሳት ኳሬዳ በተሰኘ ትልና በአካባቢው በብዛት በሚፈላው ምስጥ መቸገራቸውን ለገዳሙ የራስ አገዝ ልማት ርዳታ ለማሰባሰብ የተቋቋመው…
Rate this item
(3 votes)
መብራት ሃይል 52 ሚ. ብር ከሰርኩ አለበምስራቅ ኢትዮጵያ ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ አምስት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ማማዎች ወድቀው 16 ከተሞች ለአንድ ሳምንት በጨለማ ውስጥ የሰነበቱ ሲሆን የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያዎቹን የዘረፉ 17 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ፖሊስ ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ መብራት ሃይል…
Saturday, 17 November 2012 10:23

ሕብረት ባንክ 300 ሚ. ብር አተረፈ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሕብረት ባንክ ካለፈው ዓመት በ200 ሚ.ጂ የሚበልጥ ገቢ በማሰባሰብ፤ 300 ሚ.ብር ብር አተረፈ፡፡ በዓለም አቀፍና በአገር ውስጥ የኢኮኖሚ ችግሮች ቢኖሩም የደንበኞችን ፍላጐት በመጠበቅ ዓመቱን በስኬት ማጠናቀቃቸውን የጠቀሱት የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር፤ አምና የነበረውን 6.1 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ሂሳብ በማሳደግ፣ 6.8 ቢሊዮን…