Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(4 votes)
ኃላፊነቴን ከህዝቡ ጋር በአግባቡ እወጣለሁ - ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምሹመቱ ኢህአዴግ ያለበትን የፖለቲካ ሽኩቻ ለማስታገስ ያደረገው ነው የተሰጠው ሹመት በብቃት ላይ የተመሰረተ አይደለም ሹመቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚ/ር አሻራ አለበት (ተቃዋሚዎች) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ ያፀደቀውን የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት፣ የውጭ…
Rate this item
(2 votes)
ከቦሌ ድልድይ ተነስተው በተለያዩ አቅጣጫዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት እጥፍ ታሪፍ ተገልጋዮች መማረራቸውን ገለፁ፡፡ የታክሲ ሹፌሮች እንደሚሉት፤ በቦሌ መንገድ ሥራ የተነሳ የሚጓዙበት ርቀት በመጨመሩ እየጠየቁት ያለው ክፍያ አግባብ ነው፡፡ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት በበኩሉ፤ ታክሲዎቹ ያደረጉትን የታሪፍ ጭማሪ እንደማያውቅና…
Rate this item
(3 votes)
ከአንድ ሺ በላይ የሚሆኑ የሚኒስትር መ/ቤቶች የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎች የደሞዝ ልዩነት ቅሬታ አሰሙ፡፡ “ሁላችንም የህዝብ ግንኙነት ሠራተኞች ብንሆንም ጥቂት ሠራተኞች በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅ/ቤት ስልጠና ስለተሰጣቸው ብቻ ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ ይደረግላቸዋል” ብለዋል - ቅሬታ አቅራቢዎቹ፡፡ በኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ለ13 ቀናት የሚሰጠውን ስልጠና የተከታተለ…
Rate this item
(7 votes)
የገዥው ፓርቲ አፈናና ጭቆና መባባሱና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ..በውይይቱ ላይ የሚነሱ ነጥቦች ናቸው የፓርቲው ልሳን “ፍኖተ ነፃነት” ጋዜጣ በአገሪቱ በየትኛውም ማተሚያ ቤት እንዳትታም መታገዷን ፓርቲው አስታወቀአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ነገ በጽ/ቤቱ ውይይት ሊያካሂድ ነው፡፡ ለውይይቱ መነሻ…
Rate this item
(3 votes)
በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ከመወያየታችን በፊት በምርጫው ዲሞክራሲያዊነትና ነፃ መሆን ላይ ልንወያይ ይገባል በሚል ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ጥያቄ ያቀረቡ 34 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ምልክት ውሰዱ መባሉን ተቃወሙ፡፡ በምርጫ ቦርዱ ላይ እምነት…
Rate this item
(7 votes)
“የኢትዮ ታለንት ሾው” አሸናፊ “ሊፋን 320” ሞዴል ይሸለማልበሊፋን ሞተርስ የሚገጣጠሙ መኪኖች ተፈላጊነታቸው እየጨመረ በመምጣቱ ኩባንያው የማስፋፊያ ስራዎችን እያከናወነ ሲሆን በቅርቡ የመገጣጠሚያ ፋብሪካውን ወደ ዱከም እንደሚያዛውር ተገለፀ፡፡ የኩባንያው የፕሮሞሽን ማናጀር አቶ የንኤል ታምራት ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ኢስት ኢንዱስትሪ ዞን ተብላ በምትጠራው…