ዜና
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የደቡብና ሰሜን ቀጠና አስተባባሪዎችን መድቦ ትናንት ሽኝት አደረገ፡፡የፓርቲው ህዝብ አደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ ኢንጅነር ዘለቀ ረዲ ትናንት ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ፓርቲው አገሪቱን አዲስ አበባን ጨምሮ በአምስት ቀጠናዎች በመከፋፈል የህዝብ አደረጃጀቱንና የማስተባበር ሥራውን ለመሥራት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት…
Read 2571 times
Published in
ዜና
የቀድሞውን የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማኔጅመንት በመረከብ ከሁለት ዓመታት ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ብሎ ሥራውን የጀመረው ፍራንስ ቴሌኮም፤ ኮንትራቱን ከትናንት በስቲያ አጠናቀቀ፡፡ ኩባንያው ኮንትራቱን በማጠናቀቁ ቢሰናበትም አራት የሥራ ኃላፊዎች ግን በኮንትራት እንዲቀጥሉ መደረጉን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡በ30 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ ሥራውን የጀመረው…
Read 3649 times
Published in
ዜና
‹‹የጳጳሱ ቅሌት›› መጽሐፍ ጸሐፊ በ‹‹የጳጳሱ ስኬት›› መጽሐፍ ይቅርታ ጠየቀበፓትርያርክ ምርጫ ሕግ ረቂቅ ላይ ውይይት እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ* የተመራጩ ፓትርያርክ ዜግነት ኢትዮጵያዊ ብቻ መኾን እንደሚገባው ወሰነ፡፡ በሃይማኖቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት…
Read 5677 times
Published in
ዜና
በ1957 ዓ.ም በማቀባበያ ጣቢያነት ተቋቁሞ ላለፉት 48 ዓመታት ለምስራቅ ኢትዮጵያና ለአካባቢው ሀገሮች አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ሐረር ሬዲዮ ተዘጋ፡፡ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ የጣቢያው ስርጭት እንደተቋረጠ ታውቋል፡፡ በአሁኑ የኢትዮጵያ ሬዲዮ እና ቴሌቭዢን ድርጅት (ኢሬቴድ) በያኔው የኢትዮጵያ ሬዲዮ በማቀባበያ ጣቢያነት የተቋቋመው ሐረር…
Read 5121 times
Published in
ዜና
ኢራፓ “ስርአቱ ይስተካከል እንጂ ሹመቱን አልቃወምም” ብሏልበቅርቡ በአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ቀርቦ የፀደቀው የሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሹመት ህገመንግስቱን የሚፃረር ነው ሲሉ በአዳማ ከተማ ፔቲሽን ተፈራርመው ለምርጫ ቦርድ ጥያቄዎቻቸውን ያቀረቡ 33 ፓርቲዎች ተቃወሙ፡፡ ኢራፓ በበኩሉ የኢህአዴግ ስርዓት ይስተካከል እንጂ…
Read 2927 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 December 2012 11:05
የአቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤትና ሌሎች 28 ተከሳሾች ጉዳይ ለብይን በድጋሚ ተቀጠረ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ህገመንግስቱንና ህገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በህገወጥ መንገድ ለማፈራረስ ሙከራ ሲያደርጉ ተይዘዋል በሚል ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወ/ሮ ሐቢባ መሐመድና ሌሎች 28 ተከሳሾች ጉዳይ ለብይን በድጋሚ ቀጠሮ ተሰጠው፡፡የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ከትናንት በስቲያ…
Read 3431 times
Published in
ዜና

