ዜና
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ተሊላ፤ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፍትህ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትያትር ጥበብ የመጀመርያ ድግሪያቸውን ያገኙት አቶ ሰለሞን፤ በጠ/ሚ ጽ/ቤት የተመደቡበት ሃላፊነት ከፍትህና ከአስተዳደር አካላት ለጠ/ሚኒስትሩ…
Read 4808 times
Published in
ዜና
የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችን የሚነቅፍ ፅሁፍ በግድግዳ ላይ ተፅፎ ተገኝቷል ፖሊስ መንስኤውን እያጣራሁ ነው ብሏልባለፈው ረቡዕ በአራት ኪሎ ዩኒቨርስቲ የወንዶች ዶርም ግድግዳ ላይ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችን የሚነቅፍ ፅሁፍ ተፅፏል በሚል በተቀሰቀሰ ብጥብጥ፣ በበርካታ ተማሪዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ምንጮች ተናገሩ፡፡ ፖሊስ የብጥብጡን…
Read 5613 times
Published in
ዜና
ቀነ ገደቡ ዛሬ ያበቃልየኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሚያዝያ ለሚደረገው የአዲስ አበባና የአካባቢ ምርጫ ፓርቲዎች የውድድር ምልክት የሚወስዱበትን ጊዜ በሁለት ቀናት እንዳራዘመ ሲገልፅ ፓርቲዎች በበኩላቸው የውድድር ምልክት መውሰጃ ቀነ ገደብ አልነበረውም አሉ፡፡ ምርጫ ቦርድ ከትናት በስቲያ ፓርቲዎችን ለውድድር ለማነሳሳት በሚል የውድድር…
Read 8104 times
Published in
ዜና
አቶ እቁባይ “ገመና” የቴሌቪዥን ድራማ በማሰናዳትና በማቅረብ ይታወቃሉበኢህአዴግ ገንዘብ ከተቋቋሙት የንግድ ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው ሜጋ ኢንተርፕራይዝ፣ የገቢ ግብር፣ የሰራተኞች ታክስ እንዲሁም ቫት ተሟልቶ አልተከፈለም በሚል በቀረቡ ሶስት ክሶች የቀድሞ ስራ አስኪያጅ አቶ እቁባይ በርሄ ትናንት ሃሙስ ጥፋተኛ ነህ ተብለው…
Read 6038 times
Published in
ዜና
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበሩት የ66 አመቱ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ ከሃላፊነት የለቀቅኩት በህመም ሳይሆን ስልጣን ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ ነው አሉ፡፡ ለህክምና ወደ አሜሪካ መሄዳቸውን ተከትሎ ለህይወታቸው የሚያሰጋ ህመም እንደገጠማቸው፣ የደም ካንሠር እንደተገኘባቸው እና ሌሎች ወሬዎች ሲናፈሱ እንደቆዩ…
Read 6451 times
Published in
ዜና
ከአንድ መኪና ሽያጭ 300 ብር እሰጣለሁ ብሏል ሊፋን ሞተርስ ሁለት አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅቶችን ለአንድ ዓመት በቋሚነት ለመርዳት መዘጋጀቱንና ከፈረንጆች አዲስ አመት ጀምሮ ከሚሸጡ መኪኖች ከእያንዳንዳቸው ላይ 300 ብር ለድርጅቶቹ መርጃ እንደሚያውል አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…
Read 3844 times
Published in
ዜና

