ዜና

Rate this item
(4 votes)
መጪው ምርጫ ካለፉት የተሻለ ባይሆንም የባሰ ግን አይሆንም አቶ ክቡር ገና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመጪው አገራዊ ምርጫ ቢሸነፉ እንደ ቃላቸው ስልጣናቸውን በሰላማዊ መንገድ ያስረክባሉ የሚል እምነት እንደሌላቸው አቶ ክቡር ገና ተናገሩ፡፡ መንግስት መጪው ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ ኃላፊነቱን በአግባቡ ሊወጣ…
Rate this item
(2 votes)
በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ አዲስ ድርድር ዛሬ ይጀምራሉ።በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው ይኸው የሶስትዮሽ ድርድር፤ ኢትዮጵያ እየገነባች ባለው ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የውሃ አሞላል ቀጣይ ሂደት ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በትዊተር…
Rate this item
(2 votes)
 ዕድሚያቸው ከ65 ዓመት በላይ ለሆናቸውና እድሚያቸው ከ55 አስከ 64 ዓመት ድረስ ሆኖ ተጓዳኝ የጤና ችግር ላለባቸው ሰዎች ከሰኞ ጀምሮ የኪቪድ 19 መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ መጋቢት 4 ቀን 2013…
Rate this item
(0 votes)
 • 147 ሰዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በበሽታው ህይወታቸው አልፏል • የሃይማኖት ተቋማት ወደ ቀደመው የመከላከል ሳራቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሺኝ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ የመጣ ሲሆን በአንድ ሳምንት ብቻ 14ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ፤147 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ሳቢያ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት 20 ዓመታት ለማህበራዊ ሃላፊነት 600 ሚ.ብር ወጪ አድርጓል ዳሸን ቢራ ፋብሪካ በአማራ ክልል ጎርጎራ፣ በኦሮሚያ ወንጪ እንዲሁም በደቡብ ኮይሻ ለሚገነቡት ፕሮጀክቶች የ25 ሚ. ብር ድጋፍ አድርጓል። ፋብሪካው ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ ላይመግለጫ እንዳስታወቀው፤…
Rate this item
(2 votes)
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በ6ኛው አገራዊ ምርጫ እንዲሳተፍ ተደጋጋሚ ጥሪ ቢቀርብለትም ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መግለፃቸውን ተከትሎ፤ የፓርቲው ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በሰጡት አስተያየት፤ ቅርጫ በሆነ ምርጫ ውስጥ መሳተፍ አንፈልግም ብለዋል፡፡ጠ/ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
Page 5 of 346