ዜና
“ተቃዋሚዎች ከአክራሪዎች ጋር የፈፀሙት ያልተቀደሠ ጋብቻ ለህዝቡ ስጋት ሆኗል” - አቶ ሽመልስ ከማል (ሚ/ዴኤታ) አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፣ በመቀሌና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሠባ ለማካሄድ የነበረው እቅድ በተለያዩ ጫናዎች መጨናገፉን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ…
Read 29446 times
Published in
ዜና
ፓርቲው በአባላቱ ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት እንዲቆም ጠይቋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ ነገ ረፋድ ላይ በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትምህርት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ “እኔ ልናገር የምችለው በፍልስፍና ጉዳዮች ዙሪያ ነው” ያሉት ምሁሩ፤…
Read 27185 times
Published in
ዜና
በሶስት ቋንቋዎች የፓርቲው ልሳኖች ይዘጋጃሉ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የራሱን ማተሚያ ቤት ለመክፈት ባለፉት ሶስት ወራት በአገር ውስጥና በውጭ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ጥረት በቂ ገንዘብ ማግኘቱን በመግለጽ የማተሚያ ማሽን የግዢ ጨረታ አወጣ። በፓርቲው ሲዘጋጅ የነበረው “ፍኖተ ነፃነት” ጋዜጣ በማተሚያ ቤት…
Read 25399 times
Published in
ዜና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ህገ-ወጥ የከተማ ንግዶች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ማቀዱን ገለፀ፡፡ በከተማዋ በቀላል ባቡር እና በመንገድ ግንባታ ምክንያት ህዝቡ በትራንስፖርት ችግር እየተሰቃየ በመሆኑ የጐዳናና የበረንዳ ንግድ ቅድሚያ እልባት ያገናኛሉ ተብሏል፡፡ከትላንት በስቲያ በከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አዳራሽ የመስተዳድሩ የንግድና ኢንዱስትሪ…
Read 22723 times
Published in
ዜና
ለተጨማሪ ህክምና ዛሬ ወደ ኬኒያ ይሄዳል“አንድ ቃል” በተሰኘው የመጀመሪያ አልበሙ ተወዳጅነትንና እውቅናን ያተረፈው ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን፣ “ስትሮክ” ተብሎ በሚታወቀው ህመም ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል የገባ ሲሆን ለተጨማሪ ህክምና ወደ ኬንያ ይሄዳል ተብሏል፡፡ በጅጅጋ ከተማ ተወልዶ ያደገው የ38 ዓመቱ ድምፃዊው፤ በቅዱስ ገብርኤል…
Read 23041 times
Published in
ዜና
በሳምንት አንድ ቀን ውሃ ማግኘት ብርቅ የሆነባቸው ሰፈሮች፣ በውሃ እጦት አካባቢያቸውን በመጥፎ ጠረን የሚበክሉ የኮንዶሚኒየም መኖሪያዎች፣ ለተደጋጋሚ አቤቱታ ምላሽ ሳያገኙ በርካታ ወራት እየተቆጠሩ የሚማረሩ ነዋሪዎች የአዲስ አበባ የዘመኑ ገጽታ ሆነዋል፡፡ በቂ ውሃ ስለሌለ በራሽን ለማከፋፈል እየሞከረ መሆኑን የሚልፀው የውሃና ፍሳሽ…
Read 18912 times
Published in
ዜና