ዜና

Rate this item
(2 votes)
በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትና የምርመራ ሂደታቸው ባለመጠናቀቁ ጉዳያቸው ወደ ምርመራ መዝገብ የተመለሰው እነ አቶ ምህረትአብ አብርሃ፣ በእግዚአብሔር አለበል፣ ተክለአብ ዘርአብሩክ እና ፍፁም ገ/መድህን ላይ በትናንትናው እለት በዋለው ችሎት ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ የ7 ቀን የምርመራ ጊዜ ለ3ኛ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌደራሉ…
Rate this item
(6 votes)
የ1ሺ 500 ብር ሱፍ ወደ 500 ብር ዩኒፎርም ዝቅ ተደርጓል ጫት የሚቅም ፣ሲጋራ የሚያጨስና ፀጉሩ የተንጨባረረ ሹፌር መግባት አይፈቀድለትም ኤርፖርት ውስጥ ገብተው የሚጭኑ የሚኒባስ ታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶች ዩኒፎርም እንዲለብሱ የታዘዘ ሲሆን ከሚቀጥለው ረቡዕ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም ተገለፀ፡፡ቀደም ሲል ሹፌሮቹ የ1ሺ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር በ100 ሚሊዮን ብር ለሚያስገነባው የዋና መ/ቤት ሕንፃ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ ዛሬ የመሠረት ድንጋይ ያኖራሉ፡፡ ቀበና ሼል በመባል በሚጠራው አካባቢ የሚሠራው ሕንፃ 2 ምድር ቤትና ሰባት ፎቅ ሲኖሩት ማኅበሩ በሊዝ በገዛው 885 ካ.ሜ ስፍራ…
Rate this item
(0 votes)
“ሁዋዌ ኢትዮጵያ” በአዲስ ዓመት ዕለት ለክብረ የአረጋውያን ግብረ ሠናይ ድርጅት የተለያዩ ቁሳቁስ ስጦታ ያበረከተ ሲሆን የምሳም ግብዣ አድርጓል፡፡ ሁዋዌ፣ ያበረከተው ቁሳቁስ ትልቅ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ፍራሾች፣ ብርድልብሶችና የምግብ እህሎች ሲሆኑ፣ ጠቅላላ 60ሺህ ብር ግምት እንዳላቸው ታውቋል፡፡ ስጦታውን ለማዕከሉ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ ዓመትን በዓል ምክንያት በማድረግ ዜቲኢ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች ለሚገኙ 70 ችግረኛ ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት ድጋፍ አበረከተ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ዜድቲኤ ባደረገው ድጋፍ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ አንድ እሽግ ደብተርና አምስት ኪሎ ስጋ የሰጠ ሲሆን በዕለቱ ህፃናትና ቤተሰቦች…
Rate this item
(0 votes)
በሙዚቃው በመንቀሳቀስ የ11 ዓመታት ልምድ ያለው ዛዮን ሬብልሥ የሙዚቃ ባንድ የአዲስ አልበም “ፕሮቫ” ለአዲስ ዓመት ገበያ አቀረበ፡፡ ዛዮን ሬብልሥ የሙዚቃ ባንድ ለገበያ ያበቃው ፕሮቫ አልበም አራት ዘፈኖች ያሉት ሲሆን፤ ሚክሲንግና ማስተሩን ናቲ ሲምስ እንደሰራው ታውቋል፡፡ ከአራቱ ዘፈኖች የመጀመሪያው ‹‹አዲስ ዓመት››…