ዜና

Saturday, 21 September 2013 10:00

የአቶ ቡልቻ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ህይወቴ እና ለኦሮሞ እና ለሌሎችም የኢትዮጵያ ህዝቦች ያለኝ ራዕይ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ መጽሐፍ በአሜሪካ ታትሞ በውጭ አገራት ለገበያ ቀረበ፡፡ መፅሃፉ አቶ ቡልቻ ከተወለዱባት የቦጂ በርመጂ ወረዳ ጀምሮ ከኦፌዴን ሊቀመንበርነት እስከለቀቁበት ጊዜ ድረስ ያሳለፉትን የትምህርት፣ የስራ…
Rate this item
(7 votes)
ለወራት በእስር የቆዩት አቶ ተክለአብ ዘርአብሩክ በዋስ ተለቀቁ የተለያዩ ሃሰተኛ የንግድ ፍቃዶችን በማውጣት፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት ጋር በመመሳጠር ቀረጥና ታክስ ሳይከፍሉ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተዋል እንዲሁም በህገወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ የራሳቸው አስመስለው ይዘዋል የተባሉ ሁለት ነጋዴዎች በቁጥጥር…
Rate this item
(5 votes)
 ሃዘንተኞች ችግር ላይ ወድቀዋል ምኒሊክ ሆስፒታል ውስጥ በሚገኘው የአገሪቱ ብቸኛ የአስከሬን ምርመራ ላይ ተሰማርተው የቆዩት ኩባዊቷ ሃኪም በመታመማቸው እስኪሻላቸው ድረስ ከሐሙስ ጀምሮ አገልግሎቱ ተቋረጠ፡፡ በሆስፒታሉ አገልግሎት ለማግኘት የሄዱ የሟች ቤተሰቦች፤ ሆስፒታሉ አስቀድሞ ባለሙያ ባለማዘጋጀቱ ለእንግልት ዳርጐናል ብለዋል፡፡ በመኪና አደጋ ወንድሙ…
Rate this item
(4 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ነገ እሁድ በመስቀል አደባባይ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እንቅፋት እንዳጋጠመው የተናገሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ ቦታው ለተቃዋሚዎች አይፈቀድም እንደተባሉ ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ መስተዳድር፣ የስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ሃላፊ አቶ ማርቆስ ብዙነህ በበኩላቸው፤ ስፍራው ለልማት የታጠረ በመሆኑ የትኛውም…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከፓርላማ ጀርባ የሚገኘው የመቃብር ስፍራ አጥር በመፍረሱና ዛፎች በመውደቃችው፣ መቃብሮች እየተናዱ የሙታን አፅሞች ከሳጥን ወጥተው ሜዳ ላይ እንደወዳደቁ ሁለት ሳምንት አለፋቸው፡፡ አዲስ አበባ መስተዳድር እና የመቃብር ስፍራውን የሚያስተዳድረው ደብር በጉዳዩ ላይ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በፓርላማ ጀርባ ባለወልድ…
Rate this item
(42 votes)
በአቃቂ ቃሊቲ፣ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ፣ ባለፈው ነሐሴ 23 ቀን በቀስተ ደመና፣ በመብረቅና በነጐድጓድ ታጅቦ ከሠማይ እንደወረደ የተነገረለት መስቀል፣ በጳጳሳት የተጐበኘ ሲሆን፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለህዝብ እይታ እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ መስቀሉን ከወደቀበት ለማንሳት የሞከረ ወጣት ተስፈንጥሮ በወደቀበት ለ4 ቀን ራሱን…