ዜና

Rate this item
(2 votes)
ብቸኛዋ ኩባዊት ባለሙያ የስራ ውላቸውን ጨርሰዋል ሆስፒታሉ አስከሬን አልቀበልም ብሎ ማስታወቂያ ለጥፏል በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ስር በሚገኘው የአገሪቱ ብቸኛ የአስክሬን ምርመራ ክፍል ሲሰሩ የቆዩ ኩባዊት የህክምና ባለሙያ የስራ ውላቸዉን አጠናቅቀው ስለተሰናበቱ የምርመራ አገልግሎቱ ተቋረጠ፡፡ ለስድስት አመት የስራ ውል እየተፈራረመ…
Rate this item
(2 votes)
የዩኒቨርስቲ የምዝገባ ቀን እንዳያመልጣቸው የሰጉ ተማሪዎች ሰሞኑን ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ የአውቶቡስ ትኬት ለመቁረጥ እየጣሩ መሆናቸውን ገልፀው፤ የትራንስፖርት ታሪፍ በግማሽ ተጨምሮበትም ትኬት ሊያገኙ አልቻሉም፡፡ ወደ ጅማ ለመሄድ የ177 ብሩ ትኬት ሃምሳ በመቶ ተጨምሮበት ከ260 ብር በላይ ሆኖበት የተቸገረ ተማሪ፤ ያም…
Rate this item
(1 Vote)
ሁለት ዓመት የሚፈጀው የባቡር ፕሮጀክት ችግሩን በከፊል ይፈታል ተብሏል የመንግስት ሠራተኞች በቅርቡ ሰርቪስ ይመደብላቸዋል በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ የተከለከለው በቅርቡ ነው፡፡ የትራንስፖርት ተገልጋዩ ግን በየቀኑ እየተሰለፈበት ነው - ታክሲ ጥበቃ፡፡ አንደኛው ረጅም ሠልፍ ውስጥ የታክሲ ወረፋ ይዞ ያገኘሁት ወጣት…
Rate this item
(12 votes)
ከዛጒዌ ስመ ጥር ነገሥታት አንዱ በነበሩት በንጉሥ ይምርሐነ ክርስቶስ ዘመነ መንግሥት ከተሠሩት ኪነ ሕንጻዎች አንዱ የኾነው ይምርሐነ ክርስቶስ፤ የወርልድ ሞኑመንትስ ፈንድ የ2014 ተተኳሪ መካነ ቅርስ (2014 World Monuments Watch) ሆኖ ተመረጠ፡፡ፈንዱ መስከረም 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ዋና ጽ/ቤቱ በሚገኝበት በኒው…
Rate this item
(3 votes)
በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ “በደቡብ ክልል ሶስት ምክትል ርዕሳነ መስተዳድሮች ከስልጣናቸው ተነሱ” በሚል ከወጣው ዘገባ ጋር ተያይዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዋሳ ተወስዶ ለአንድ ቀን የታሰረው የሪፖርተር አዘጋጅ (ማኔጂንግ ኤዲተር) መላኩ ደምሴ፤ ትላንት ተለቆ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ፡፡ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሶስት…
Rate this item
(0 votes)
በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች እና በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ የኤምባሲና የቆንፅላ ፅ/ቤት አገልግሎቶችን ለማግኘት የሕዳሴ ግድብ ቦንድ እንድንገዛ እየተገደድን ነው አሉ፡፡ “ሁሉም ስደተኛ ተሰብስቦ ያሳለፈው ውሳኔ ስለሆነ የግድ ቦንድ መግዛት አለባችሁ” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ስደተኞቹ ተናግረዋል፡፡ በአባይ ወንዝ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ…