ዜና

Rate this item
(27 votes)
ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ያለችው የታላቁ የህዳሴ ግድብ አፄ ምኒልክ በ1902 ከእንግሊዝ ጋር የተፈራረሙትን ውል የሚጥስ ነው ሲል የግብፅ መንግስት ቃል አቀባይ ቢሮ መግለጫ ያወጣ ሲሆን አፄ ምኒልክ ውሉን ሲፈራረሙ የውሀውን ፍሰት አናቆምም እንጂ አንጠቀምበትም በሚል እንዳልተስማሙ ሰነዶች ያመለክታሉ፡፡ …
Rate this item
(5 votes)
የቢጂአይ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያ ካስቴል ወይን ጠጅ ፋብሪካ (ካስቴል ዋይነሪ) በኢትዮጵያ ያመረታቸውን ሰባት ዓይነት የወይን ጠጅ መጠጦች ዛሬ በዝዋይ ያስመርቃል፡፡ የድርጅቱ የሽያጭና የገበያ ማናጀር ወ/ሪት ዓለምፀሐይ በቀለ በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደገለጸችው፤ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ካስቴል ዋይነሪ፣ ከእርሻው የለቀመውን የወይን ምርት…
Rate this item
(0 votes)
“አስር ሳንቲም እንኳን ከአርሶ አደር ገንዘብ አልተሰበሰበም” የወረዳው ፖሊስ በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን በወረዳው ኃላፊዎችና ታጣቂዎች በቅጣት ስም ገንዘብ እየተዘረፍን ነው ሲሉ አማረሩ፡፡ እስካሁን ከዘጠኝ ቀበሌዎች ብቻ ከ170 ሺህ ብር በላይ…
Rate this item
(5 votes)
‹‹ማኅበሩን የማዳከምና የማፍረስ ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ተልእኮ ነው››/አባላትና ደጋፊዎ ማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጀውን የአስተዳደር መዋቅር ተቆጣጥሮ ለፖለቲካ ጥቅም ሊያውል ይፈልጋል በማለት የሚቃወሙ የአዲስ አበባ የደብር አስተዳዳሪዎች ዛሬ ስብሰባ የሚያካሂዱ ሲሆን፤ የማህበረ ቅዱሳን አባላት በበኩላቸው ዘመቻ ተከፍቶብናል ይላሉ፡፡ የአዲስ አበባ አድባራት አስተዳዳሪዎች ማኅበሩ…
Rate this item
(9 votes)
ማርች 8 አለማቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በተካሄደው የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ‹‹አንዳንድ ያልተገቡ ድርጊቶች ፈፅማችኋል›› በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ አስር ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት ትላንት ፍ/ቤት ቀርበው ፖሊስ አራት ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ጠየቀባቸው፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት 7…
Rate this item
(44 votes)
መጽሐፉ ለአቡነ ማትያስና ለጠ/ሚ ኃይለማርያም እንዲደርሳቸው ተደርጓልደብዳቤው ለእስራኤሉ ጠ/ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታናሁ እና ለተመድ ተልኳል ከተፃፈ ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል የተባለውንና ስለ ቅዱስ ኤልያስ መምጣት ምስጢር የሚተነትነውን መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀብላ ወደተለያዩ ቋንቋዎች በማስተርጎም ምዕመናኖችን እንድታስተምር፣ “ማህበረ ሥላሴ…