ዜና

Rate this item
(7 votes)
ሰሞኑን ከጋራ ማስተር ፕላኑ ጋር በተገናኘ በተነሣው ሁከት በዩኒቨርሲቲዎች እና በኦሮሚያ ከተሞች የፀጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በአጠቃላይ ከ45 ሰዎች በላይ መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን እንዲሁም በመቶዎች የሚቆጠሩ መታሠራቸውን ምንጮች አረጋግጠውልኛል ሲል መድረክ አስታወቀ፡፡ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ሃዘኑን የገለፀው…
Rate this item
(5 votes)
እስረኞች፤ ድብደባና ግርፋት ደርሶብናል አሉ ከአለማቀፍ የመብት ተሟጋች ተቋም ጋር በገንዘብና በሃሳብ ተደራጅተው በኢንተርኔት አገሪቱን ለማሸበር አሲረዋል በሚል የታሰሩት 9 ጋዜጠኞችና የ“ዞን 9” ፀሐፊዎች ላይ ምርመራ እንዳልጨረሰ በመግለጽ ተጨማሪ ጊዜ እንዲፈቀድለት ፖሊስ የጠየቀ ሲሆን፤ ፍ/ቤት የ10 ቀን ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ከሁለት…
Rate this item
(5 votes)
በትግራይ ክልል ዓረናን ትደግፋላችሁ የተባሉ አራት ባለሀብቶች፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው ምንጮች ሲገልፁ ፓርቲው በበኩሉ፤ ዛቻውና ማስፈራሪያው እውነት መሆኑን ጠቁሞ የአረና ደጋፊዎች ግን ሁለቱ ባለሃብቶች ብቻ ናቸው ብሏል፡፡ በመጪው ምርጫ በክልሉ ዋና የህወሐት ተፎካካሪ ሆኖ ለመወዳደር ያቀደው ዓረና፤ በየከተሞቹ ህዝባዊ ስብሰባ…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቱር ኦፕሬተርስ አሶስዬሽን የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን ቁጥር ለመጨመር፣ በትራንስፖርትና በአገልግሎት ክፍያ ዋጋ ላይ ቅናሽ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ የሆቴሎች ዋጋም ይቀንሳል ተብሏል፡፡ በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድና አገልግሎት ሰጪ የሆነው የአስጐብኚ ድርጅቶች ማኅበር (ቱር…
Rate this item
(0 votes)
በፌደራል የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ከባድ የሙስና ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ እና ምክትላቸው አቶ ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ በ3 መዝገቦች የተካተቱ ተከሣሾች ላቀረቡት የክስ መቃወሚያ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤቱ በድጋሚ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ የዋለው…
Rate this item
(0 votes)
የሼፎችና ባሬስታዎች ውድድር ይካሄዳል ሁለተኛው “ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2006”፤ ከግንቦት 8 እስከ 10 በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ኦዚ ሆስፒታሊቲ እና ቢዝነስ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ ማሽኖችና ሶፍትዌር አቅራቢዎች፣ የሆቴል አማካሪ ድርጅቶች፣ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች ፣…