ዜና

Rate this item
(5 votes)
‹‹ማኅበሩን የማዳከምና የማፍረስ ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ተልእኮ ነው››/አባላትና ደጋፊዎ ማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጀውን የአስተዳደር መዋቅር ተቆጣጥሮ ለፖለቲካ ጥቅም ሊያውል ይፈልጋል በማለት የሚቃወሙ የአዲስ አበባ የደብር አስተዳዳሪዎች ዛሬ ስብሰባ የሚያካሂዱ ሲሆን፤ የማህበረ ቅዱሳን አባላት በበኩላቸው ዘመቻ ተከፍቶብናል ይላሉ፡፡ የአዲስ አበባ አድባራት አስተዳዳሪዎች ማኅበሩ…
Rate this item
(9 votes)
ማርች 8 አለማቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በተካሄደው የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ‹‹አንዳንድ ያልተገቡ ድርጊቶች ፈፅማችኋል›› በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ አስር ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት ትላንት ፍ/ቤት ቀርበው ፖሊስ አራት ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ጠየቀባቸው፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት 7…
Rate this item
(44 votes)
መጽሐፉ ለአቡነ ማትያስና ለጠ/ሚ ኃይለማርያም እንዲደርሳቸው ተደርጓልደብዳቤው ለእስራኤሉ ጠ/ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታናሁ እና ለተመድ ተልኳል ከተፃፈ ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል የተባለውንና ስለ ቅዱስ ኤልያስ መምጣት ምስጢር የሚተነትነውን መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀብላ ወደተለያዩ ቋንቋዎች በማስተርጎም ምዕመናኖችን እንድታስተምር፣ “ማህበረ ሥላሴ…
Rate this item
(34 votes)
ነገ የሦስት ወር ንቅናቄውን በአዲስ አበባ ይጀምራል ከመድረክ ጋር ያለውን ጥምረት አቋርጦ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የውህደት ድርድር የጀመረው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤በመጪው ዓመት ምርጫ የሚሳተፈው የምርጫው አስፈፃሚ አካላት ነፃና ገለልተኛ መሆናቸው ከተረጋገጠ ብቻ እንደሆነ ሊቀመንበሩ ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው ገለፁ፡፡ በ97…
Rate this item
(2 votes)
በተለያዩ ወንጀሎች ፍርድ ተሰጥቶባቸው በማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የሚደረግ ይቅርታ አሰጣጥን የሚወስንና በቀድሞ አዋጅ ላይ ማሻሻያዎች የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ወጣ፡፡ ረቂቅ አዋጁ በይቅርታ አሰጣጡ ላይ በሚኖረው የፕሬዚዳንቱ ሚና ላይ ማሻሻያዎችን አድርጓል፡፡ ሰሞኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ይኸው ረቂቅ…
Rate this item
(6 votes)
 ከቻይና በተገኘ የ4.3 ቢ. ብር ብድር የማስፋፊያ ሥራ ይከናወናል የአዲስ አበባው ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፤መንገደኞችን የማስተናገድ አቅሙ እየተጣበበ በመምጣቱ በአሁኑ ወቅት ያለውን የትራፊክ ፍሰት በአግባቡ ማስተናገድ ወደማይችልበት ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በህንፃው ውስጥ ያለው ከፍተኛ የመጣበብ ችግር፤ በአየር መንገዱ…