ዜና

Rate this item
(7 votes)
በደቡብ አፍሪካ ተካሂዶ በነበረው የ2010 የአለም ዋንጫ ወደ ደቡብ አፍሪካ መግባት የሚያስችል የ10ሺህ ሰዎችን ቪዛ ልሰጣችሁ እችላለሁ በሚል 1200 ከሚደርሱ ዜጉች ከ25-37ሺህ ብር በነፍስ ወከፍ በመቀበል አጭበርብረዋል ባላቸው የአስካሉካን ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ግርማዬ ገ/ሚካኤል ላይ ፍርድ ቤት የ6 አመት ከ6…
Rate this item
(2 votes)
የካሣ ክፍያው በዝግ ሂሣብ ተቀምጧል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ለልማት ተነሺ ናችሁ ተብለን ተገቢው ካሣና ምትክ ቦታ ሳይሰጠንና በቤቱ ላይ ከመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ጋር ያለው ውዝግብ እልባት ሳያገኝ፣ ከ40 አመት በላይ የኖርንበት ቤታችን በግብታዊነት…
Rate this item
(112 votes)
የአሽከርካሪዎችን ግንዛቤ በማዳበር በሕይወትና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የሚያግዝ የአሽከርካሪዎች ማስተማሪያ “ሶፍት ዌር” ተዘጋጀ፡፡ ሶፍትዌሩን ከስማቸው ኮምፒዩተር ሰርቪስ ጋር በመሆን ያሰናዱት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዋና ሳጅን አሰፋ መዝገቡ እና አቶ ንፁህ ካሳ ናቸው፡፡…
Rate this item
(17 votes)
ጉዳዩ የቡድን መሪውንና አሰልጣኙን ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው ተገለፀ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ከ6 ወር እስከ 10 አመት በእስር ሊቀጡ ይችላሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ተጫውቶ ያስመዘገበው ሶስት ነጥብ በፊፋ ውሳኔ መቀነሱን ተከትሎ ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው የኢትዮጵያ…
Rate this item
(9 votes)
ዶ/ር ነጋሶ የመጀመሪያው ፈራሚ ሆነዋል “የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንጂ በውጭ ተቋማት መተማመንይቅር” - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት በስቲያ በይፋ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የፀረ-ሽብር አዋጁን ማሰረዝ ዋነኛ አላማው እንደሆነ ገለፀ፡፡ ለዚህ ዓላማውም የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን…
Rate this item
(6 votes)
የውጪ ድርጅቶች በልማቱ ላይ እንቅፋት እየሆኑ ነው ከፈጣን ባቡር ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ ለመንገዱ የሚያስፈልገውን መሬት ለማግኘት ከሚተገበረው የወሰነ ማስከበር ስራ ጋር በተገናኘ አድሎ እንደሚፈፀምና ተለዋዋጭ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ ነዋሪዎች ሲናገሩ፤ ፕሮጀክቱን በበላይነት የሚመራው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ የወሰን ማስከበሩ ስራ…