ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሶስት ፓርቲዎች በታሰሩ አባሎቻቸውና በጠበቃው ላይ የሚፈፀመው ህገወጥ ድርጊት አወገዙ ጠበቃና የህግ አማካሪ ተማም አባቡልጉ ከሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ክስ ሳይመሰረትባቸው በጊዜ ቀጠሮ ፍ/ቤት ለሚመላለሱት የአንድነት፣ የሰማያዊና የአረና አመራሮች የሆኑ ደንበኞቻቸው ላይ ህገ ወጥ ምርመራ እየተደረገባቸውና በአግባቡ ሊገናኙ…
Rate this item
(12 votes)
 “የደሞዝ ጭማሪው ለሌላው ሲደርስ ለጋዜጠኛው አልደረሰም” ጋዜጠኞች “ጭማሪው ሰሞኑን በቦርዱ ተወስኗል፤ በቀጣዩ ወር ይደርሳቸዋል” አቶ ሽመልስ ከማል “ድርጅቱ በደመነፍስ ይመራል የሚለው አጉል አሉባልታ ነው” የፕሬስ ድርጅት ሥ/አስኪያጅ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር የሚታተሙት አዲስ ዘመን፣ ኢትዮጵያን ሄራልድ፣ በሪሳ እና አል-አለም ጋዜጠኞች…
Rate this item
(2 votes)
የአፍሪካ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችን እንዲፈታና በቅርቡ አገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ጋዜጠኞችም፣ ወደ አገር ቤት ተመልሰው ስራቸውን የሚቀጥሉበትን ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥር ጠየቀ፡፡ አለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን ባለፈው ረቡዕ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በኢትዮጵያ የሚታየው የፕሬስ ነጻነት ጥሰት፣ የጋዜጠኞች እስርና…
Rate this item
(10 votes)
በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቡን የገለፀው አቤል፤ ለ15…
Rate this item
(1 Vote)
ሆቴሉ የብድርና የኮንትራት ማናጅመንት ስምምነቶችን ነገ ይፈራረማል ግንባታው ከ18 ወራት በኋላ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል የተባለው የአለማቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ግሩፕስ አካል የሆነው “ክራውን ፕላዛ ሆቴል”፤ በአዲስ አበባ በአገልግሎት ላይ ከሚገኘው “ክራውን ሆቴል” የስያሜ ኮፒ ራይት መብት ጥያቄ ቀርቦበት ፍ/ቤት የንግድ ስያሜ…
Rate this item
(5 votes)
“ዶክተር ኢንጅነር ነኝ” በማለት አጭበርብሯል የተባለው ሣሙኤል ዘሚካኤል፤ ያቀረበውን የዋስትና ጥያቄ ፍ/ቤቱ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ከጠበቃው ጋር በክሱ ዙርያ ለመወያየት በቂ ጊዜ አለማግኘቱን ጉዳዩን ለሚመለከተው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከትላንት በስቲያ ያመለከተው ተጠርታሪው፤ እስከዚው ድረስ…