ዜና

Rate this item
(3 votes)
“የመንግስት ሚዲያዎች የአቅም ውስንነትና የህግና ሥነ-ምግባር ጥሰት ይታይባቸዋል” አፍራሽ ዘገባዎችን የሚያሰራጩ ህትመቶች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡና እንዲታረሙ ጥረት ቢደረግም ለውጥ ሊመጣ አልቻለም ያለው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን፤ አሳታሚዎቹን ለህግ ለማቅረብ መረጃዎች ተጠናቅረው ለሚመለከታቸው አካላት እንደተላለፈ ገለፀ፡፡ ህትመቶቹ ከገንቢነት ይልቅ የአፍራሽነት ሚናን ይዘው የሚሰሩ…
Rate this item
(8 votes)
ሳያት በኢትዮጵያ ፊልም ታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ ትሆናለች ፊልሙን የሚቀርፀው የጀርመን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው የታወቀ የጀርመን የፊልም ኩባንያ ከ20 ሚ. ብር በላይ በሆነ ወጪ “ዘ ኢትዮጵያን” የተሰኘ በኢትዮጵያ ላይ የሚያተኩር ፊልም ሊሰራ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ዕውቋ ድምፃዊና ተዋናይት ሳያት ደምሴ ከታዋቂ…
Rate this item
(9 votes)
የዋሽንግተን የጤና ዳይሬክተር ጆክሴል ጋርሺያየዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የጤና ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ጆክሴል ጋርሺያ በከተማዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያን በኢቦላ ምክንያት እየተገለሉ እንደሆኑ ዘ ዋሽንግተን ታይምስ ዘገበ፡፡ስለ ኢቦላ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች፣ በተለይ በታክሲ ሾፌርነት በመስራት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንንና ሌሎች የአፍሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
በ97 ዓ.ም እና የዛሬ አምስት አመት በተደረጉ ምርጫዎች ከመንግስት ጋር ክፉኛ የተወዛገበው የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ ቡድን፤ ለዘንድሮው ምርጫ በታዛቢነት እንደማይጋበዝ የተገለፀ ሲሆን፤ ሰሞኑን የአውሮፓ አገራት ዲፕሎማቶች ምርጫውንና የፓርቲዎች እንቅስቃሴን በተመለከተ በየክልሉ እየተዘዋወሩ ማነጋገር ጀመሩ፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ እርዳታ በመስጠት የሚታወቀው የአውሮፓ…
Rate this item
(0 votes)
በሽብር የተከሰሱት የአንድነት፣ የሰማያዊ፣ የአረና ፓርቲ አመራሮች እና ሌሎች ተከሳሾች፣ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ከትናንት በስቲያ በፍ/ቤት ውድቅ የተደረገ ሲሆን፤ አቃቤ ህግ የተጓደሉ ማስረጃዎችን አሟልቶ እንዲቀርብ ታዟል፡፡ ከወራት በፊት የታሰሩት ተከሳሾች፤ በዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ጥያቄያቸውን ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የልደታ ምድብ 19ኛ…
Rate this item
(3 votes)
“መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም” አዲሱ ፕሬዚዳንትሰሞኑን ከስልጣን የተነሱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ውጪ “መፈንቅለ ስልጣን ተፈፅሞብኛል” ያሉ ሲሆን አዲሱ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በበኩላቸው፤ መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም የተመረጡበት ጉባኤም…