ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአለም ባንክ እና በሌሎች አለማቀፍ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ ነው በሚል የባንኩ የውስጥ መርማሪ ቡድን ያወጣውን ሪፖርት ባንኩ በትኩረት ተመልክቶ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጠው ሂውማን ራይትስ ዎች ጠየቀ፡፡ባንኩ በበኩሉ፤ መርማሪ ቡድኑ ባወጣው ሪፖርት ላይ…
Rate this item
(2 votes)
የማስፋፊያ ፕሮጀክቱ ከ2 ቢ. ብር በላይ ፈጅቷል ፋብሪካዎቹ በአገር ውስጥ ገበያ መገደብ የለባቸውም ተባለየሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰራው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰሞኑን የተመረቀ ሲሆን ማስፋፊያው የፋብሪካውን የማምረት አቅም በሶስት እጥፍ እንደሚያሳድገው ተገለጸ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት…
Rate this item
(1 Vote)
*በርካታ የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ይሳተፉበታልሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ የፊታችን ሰኞና ማክሰኞ ትምህርታዊ ፌስቲቫል ያካሄዳል፡፡ “የትምህርት እድልን በተቀናጀ መንገድ ከውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተማሪዎችን ማገናኘት” በሚል መሪ ቃል በሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ በሚካሄደው ትምህርታዊ ፌስቲቫል ላይ በርካታ የውጭ ዩኒቨርስቲዎች እንደሚሳተፉ የተገለጸ ሲሆን…
Rate this item
(2 votes)
በአስር አመት ውስጥ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለሆኑ 800 ወንድና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል የሚያስገኘው የማስተር ካርድ ስኮላር ፕሮግራም ትናንት በይፋ ተጀመረ፡፡ በ100 ወጣት ወንድና ሴት ተማሪዎች የተጀመረው የነፃ ትምህርት ዕድል፤ከዘጠነኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ድረስ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች ድጋፍ…
Rate this item
(0 votes)
ሁለተኛው አገር አቀፍ የህብረት ሥራ ማህበራት ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም - 2007 በመጪው ሳምንት እንደሚካሄድ የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንጀሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ክቢር አቶ ኡስማን ሱሩር፣ ሰሞኑን በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ኤግዚቢሽንና ባዛሩ “የህብረት ስራ ማህበራት ስኬቶችን በማስፋፋት ህዳሴያችንን እናፋጥናለን”…
Rate this item
(1 Vote)
- ከመደበኛው 218 ሚ ዶላር መሸጫ ዋጋቸው በግማሽ ቅናሽ እንደሚሸጡ ይጠበቃል ቦይንግ ኩባንያ ቀደም ባለ ሞዴል ካመረታቸው የመጨረሻዎቹ ቦይንግ 787 - 8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ውስጥ ስምንቱን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ ድርድር እያደረገ መሆኑን ብሉምበርግ ኒውስ ዘገበ፡፡ኩባንያው አውሮፕላኖቹን ለእያንዳንዳቸው ከተመነላቸው የ218…