ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአስር አመት ውስጥ ስምንት መቶ ወንድና ሴት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን የነፃ ትምህርት ዕድል የሚያስገኘው የማስተር ካርድ ስኮላር ፕሮግራም ትናንት በይፋ ተጀመረ፡፡ በአንድ መቶ የኢኮኖሚ አቋማቸው ደካማ በሆኑ ወጣት ወንድና ሴት ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት በይፋ የተጀመረው የማስተር ካርድ የነፃ ትምህርት ዕድል…
Rate this item
(0 votes)
በግንቦቱ ምርጫ ህዝቡ በእውቀት ላይ ተመስርቶ እንዲመርጥ ያሳሰበው ኢዴፓ፣ ህብረተሰቡ የፓርቲውን አማራጭ አስተሳሰቦች ገምግሞ እንዲመርጥ የሚያስችል የመወዳደሪያ ማኒፌስቶ ማውጣቱንም አስታውቋል፡፡ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ቢመረጥ ሊተገብራቸው የሚፈልጋቸውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አማራጮችን ከገዥው ፓርቲ በተለየ በግልፅ ማስቀመጡንና ለወጣቱ ትውልድም ልዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ለብዙ የአዲስ አበባ ነዋሪ አማራጭ እንደሆኑ በጥናት ሪፖርት ተገልጿልበአዲስ አበባ የሚገኙ የጤና ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎት በአመዛኙ በመንግስት ስር ካሉት ተቋማት የተሻለ ቢሆንም፣ ግማሽ ያህሉ ገና ከደረጃ በታች እንደሆኑ ተገለፀ፡፡ በመንግስትና በግል ጤና ተቋማት ያለው የክፍያ ልዩነት ከአራት እስከ አርባ እጥፍ…
Rate this item
(0 votes)
119ኛውን የአድዋን የድል በዓል ለማክበር ጥር 15 ቀን 2007 ወደ አድዋ የእግር ጉዞ የጀመሩት ስድስቱ ተጓዦች ዛሬ “እንዳአባ ገሪማ” የሚባል ቦታ በሰላም መድረሳቸው ታውቋል፡፡ ሲሳይ ወንድሙ፤ መኮንን ሞገሴ፣ ጽዮን ወልዱ፣ ግደይ ስዩም፣ ታምሩ አሸናፊና አዳነ ከማል የተሰኙት እኒህ ተጓዣች እስካሁን…
Rate this item
(31 votes)
አክሰስ ሪል እስቴትን ለማስቀጠል ያቀረቡት ጥናት አዋጪ ነው ተብሏልከሁለት አመታት በፊት በአክሰስ ሪል እስቴት ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ አገር ጥለው የተሰደዱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፤ ከመንግስት አካላት ጋር በተደረገ ድርድር ወደ አገራቸው ገብተው የጀመሯቸውን ስራዎች ለማስቀጠልና ከተለያዩ አካላት ለቀረቡባቸው ጥያቄዎች ተገቢውን…
Rate this item
(20 votes)
“መንግስትን ተችቶ መፃፍ በሽብር ያስጠይቃል” - ሶሊያና ሽመልስ “ሃሳብን የመግለፅና የፕሬስ ነፃነት በህገ መንግስቱ የተረጋገጠ ነው” - አቶ አብይ ብርሃነሰሞኑን በአልጀዚራ ቲቪ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ዙሪያ በተካሄደ ውይይት ጋዜጠኞች፣ በሃገሪቱ ሃሳብን የመግለፅ መብት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸረሸረ ነው ሲሉ የመንግስት…