ዜና

Rate this item
(7 votes)
ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያግዙ የጅምናዚየም መሳሪያዎችን እያመረተ በአለማቀፍ ደረጃ በማቅረብ የሚታወቀው ላይፍ ፊትነስ ኩባንያ፣ “ላይፍ ፊትነስ ሮው ጂ ኤክስ” የተባለ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ አዲስ የአካላዊ እንቅስቃሴ መሳሪያ ለገበያ ማቅረቡን በተለይ ለአዲስ አድማስ ገለጸ፡፡ኩባንያው ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ እንዳለው፣ ዘመኑ በደረሰበት…
Rate this item
(11 votes)
ረዳት ሊቀ ጳጳሱ የፓትርያርኩን ምደባዎች በደብዳቤ ተቃውመዋል ቋሚ ሲኖዶሱ፤ጠቅ/ሥራ አስኪያጁ ያቀረቡትን አቤቱታ መመልከት ጀምሯል ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ምክትል ሥራ ስኪያጅ መሾማቸውን ተከትሎ ከሀገረ ስብከቱ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እና ከጠቅላይ ቤተ ክህነት…
Rate this item
(21 votes)
በፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት የሚመራው የደቡብ ሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ መንግስትን በጦር የሚፋለሙ አማፅያንን እየረዳ ነው ሲሉ በዶ/ር ሪክ ማቻር የሚመሩት የሃገሪቱ አማፅያን ወነጀሉ፡፡ በቀድሞ የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሪክ ማቻር የሚመራውን የአማፂ ቡድን ቃል አቀባይ ጀምስ ጋትዴት ዳክ ጠቅሶ የዘገበው ሱዳን…
Rate this item
(10 votes)
ችግሩን የፈጠረው ሳንሱር ነው ብለዋል “ኢህአዴግ የተመደበለትን ሰዓት በአግባቡ እየተጠቀመ ነው” ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምርጫ ቅስቀሳ የተመደበላቸውን የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ በአግባቡ እየተጠቀሙ አይደለም ያለው የብሮድካስት ባለስልጣን፤ ኢህአዴግ ግን ከተመደበለት የሚዲያ ሰዓት 95 በመቶውን ተጠቅሞበታል ብሏል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በበኩላቸው፣ ሳንሱር እየተደረግን…
Rate this item
(9 votes)
“ዜጐችን እያሸበረ ላለው የፀረ ሽብር ህግ እውቅና መስጠት ስለሆነ መልስ የለኝም” - ዘላለም ወ/አገኘሁ “አሸባሪው ህወሓት/ኢህአዴግ ነው፤ እኔ የአሸባሪ ቡድን ተቃዋሚ ነኝ” - አብርሃ ደስታተከሳሾች ካልተገባ ንግግር እንዲቆጠቡ ፍ/ቤቱ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ ሰጥቷል በአሸባሪነት የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ግለሰቦች በቀረበባቸው ክስ…
Rate this item
(10 votes)
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ (ኖክ) በ100 ቢሊዮን ብር ወጪ በአስር አመት ጊዜ ውስጥ ተሰርቶ የሚጠናቀቅ የነዳጅ ማጣሪያ የመገንባት ዕቅድ እንዳለው ማስታወቁን ሮይተርስ ከኬፕ ታውን ዘገበ፡፡የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ጥላሁን ለሮይተርስ እንደገለጹት፣ ኩባንያው በኢትዮጵያ ያለው የነዳጅ ፍላጎት እያደገ መምጣቱን በመገንዘብ…