ዜና

Rate this item
(5 votes)
የአፍሪካ ሀገራትን አጠቃላይ እንቅስቃሴና ተጨባጭ እውነታ በጥናት እየፈተሸ ደረጃ በመስጠት የሚታወቀው “አፍሪካ ክራድል” ድረገፅ፤ ሰሞኑን 10 ተፅዕኖ ፈጣሪ የአፍሪካ አገራትን ይፋ ያደረገ ሲሆን ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ በመቀጠል ሁለተኛዋ ተፅዕኖ ፈጣሪ አገር ተብላለች፡፡ የሀገራቱ የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ የተሠጠው በጦር ሃይል፣ በዲፕሎማሲ…
Rate this item
(44 votes)
በኤርትራ የወርቅ ማምረቻና ወታደራዊ ካምፕ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ጥቃት መፈፀሙን የተለያዩ ድረገፆችና ሚዲያዎች ቢዘግቡም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ጥቃቱ አልተፈፀመም ሲሉ ማስተባበላቸውን “ጊስካ አፍሪካ ኦንላይን” ጠቁሟል፡፡ “ቢሻ የወርቅ ማዕድን ማምረቻም ሆነ ወታደራዊ ካምፑ በኢትዮጵያ አየር ሃይል አልተደበደበም” ብለዋል ቃል…
Rate this item
(13 votes)
የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለባቸውን አለመግባባት ለመፍታትና ፍትሃዊ የውሃ ክፍፍል እንዲረጋገጥ ለማድረግ ባለፈው ሰኞ የፈረሙትን የትብብር ስምምነት እንደሚያደንቅ ማስታወቁን ኢጂብት ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጄን ፓስኪ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት…
Rate this item
(15 votes)
“ድርጊቱ የማይቆም ከሆነ በምርጫው ያለኝን ተሣትፎ ለማጤን እገደዳለሁ”የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፤ ለየሚዲያዎቹ የሚልካቸው የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክቶች ሣንሱር እየተደረጉ ተመላሽ እየሆኑበት መሆኑን ጠቅሶ በየጣቢያዎቹ ያለው ሣንሱር የማይቆም ከሆነ በምርጫው ላይ ያለውን ተሣትፎ ለማጤን እንደሚገደድ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ትናንት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤…
Rate this item
(11 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋን የኮንትራት ጊዜ ያላራዘመው በዘርፉ ተተኪ መምህራን ስላሉት መሆኑን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ገለፁ፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አድማሱ ፀጋዬ ትናንት ከሌሎች የስራ አመራሮች ጋር በሠጡት መግለጫ፤ የሁለቱ መምህራን…
Rate this item
(13 votes)
የዛሬ ሳምንት ከሰዓት በኋላ ነው፡፡ የ72 ዓመቱ አዛውንት አቶ ካሣሁን አበበ ታምማ ዘውዲቱ ሆስፒታል የተኛች እህታቸውን ለመጠየቅ ሄዱ፡፡ ሆስፒታል ደርሰው እህታቸው ወደተኙበት ክፍል ለመሄድ የሊፍቱን መጥሪያ ሲጫኑት ተከፈተ፡፡ ሊፍቱ ተበላሽቶ ስለነበር ሰው መጫኛው ወለል አልነበረም፡፡ አቶ ካሳሁን ወለሉ ያለ መስሏቸው…