ዜና

Rate this item
(7 votes)
ጆቫጎ የተሰኘው አለማቀፍ የመንገደኞች የሆቴል ቀጠሮ አስያዥ ድረገጽ ከውጭ አገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ፣ ወደ ውጭ አገራት የሚጓዙና በአገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ መንገደኞችን በተመለከተ የሰራውን ጥናት ይፋ ማድረጉን ሜል ኤንድ ጋርዲያን ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡በውጭ አገራት የሚኖሩ ትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ አለማቀፍ…
Rate this item
(8 votes)
በሰባት ዩኒቨርሲቲዎች ሊፈፀም የታቀደ የሙስና ወንጀልን መከላከሉን ጠቁሟል የመከላከያ ሚኒስቴር 171ኛ ሬጅመንት መኮንኖች፤ ስኳር አውጥተው በመሸጥ ወንጀል ተከሰዋል የፀረ - ሙስና ኮሚሽን ባለፉት አስራ አንድ ወራት ውስጥ በህገወጥ መንገድ የተመዘበሩ ያላቸውን ከ81 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ፣ ከ26ሺ ካሬ ሜትር በላይ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን÷ ከሙስና እና ብልሹ አሠራር መንሰራፋት፣ ከመልካም አስተዳደር እና ፍትሕ ዕጦት፣ ከአስተምህሮ እና ሥርዐት መጠበቅ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና በየሰንበት ት/ቤቶች መካከል የተቀሰቀሰው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው፡፡በሀገረ ስብከቱ ገዳማትና አድባራት÷ ሌቦች እየተበራከቱ፣ ጎጠኝነት…
Rate this item
(1 Vote)
ተቃዋሚዎች ውጤቱን አልተቀበሉትም በዘንድሮው አምስተኛ አገር አቀፍ ምርጫ፣ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ442 ጣቢያዎችን ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በአገር አቀፍ ደረጃ መድረክ በሁለተኛነት፣ ሰማያዊ በሶስተኝነት ኢህአዴግን ይከተላሉ፡፡ በአዲስ አበባ የምርጫ ውጤት መሰረት፤ ሰማያዊ የሁለተኛነት፣ መድረክ ደግሞ የሦስተኝነት ደረጃ አግኝተዋል፡፡በአገር…
Rate this item
(11 votes)
7 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል በአዲስ አበባ መርካቶ ወረዳ 8 ሸራ ተራ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ላይ ትናንት የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ያልታወቀ ንብረት ያወደመ ሲሆን 7 ሰዎች በጭስ የመታፈን አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ጨምሮ ወደ 50 የሚጠጉ የብርድልብስና የተለያዩ…
Rate this item
(4 votes)
በቦንጋ ገዋታ ጊምቦ ምርጫው ሰኔ 7 ይደረጋል“ኢህአዴግ መቶ በመቶ አላሸነፈም” በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕ/ር መርጋ በቃና፤ በምርጫ ቦርድ አመራርነታቸው መቶ በመቶ ውጤታማ እንደሆኑና በብቃት ቦርዱን እየመሩ እንደሚገኙ ለጋዜጠኞች ገለፁ፡፡ ፕሮፌሰሩ ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፤…