ዜና

Rate this item
(0 votes)
በግጭት ምክንያት የሚደርሰው የመንገድ ንብረቶች ውድመት እየተባባሰ መምጣቱን በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መብት ጥበቃና አስተዳደር ገለፀ፡፡ አስተዳደሩ ያለፈው ዓመት የስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ከትላንት በስቲያ በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በ569 የመንገድ ንብረት ላይ አደጋዎች ደርሰው ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት…
Saturday, 19 September 2015 09:05

ልዩ የመስቀል ፕሮግራም ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና ፕሬስ ስራዎች ድርጅት ከኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ልዩ የመስቀል በዓል ፕሮግራም ያካሂዳል፡፡ በኢቴቪ 3 ከቀኑ 11፡30 እስከ ምሽት 1፡30 ሰዓት ድረስ በሚተላለፈው በዚሁ ፕሮግራም ላይ የእርድ፣ የደመራ ማብራት፣ እና የአገር ሽማግሌዎች የምርቃት ስነስርዓት የሚካሄድ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
• ባለፈው ዓመት በትራፊክ አደጋ የ448 ሰዎች ህይወት አልፏል• 22 ተሳፋሪዎች፣ 19 አሽከርካሪዎች፣ የተቀሩት እግረኞች ናቸው ለአሽከርካሪዎች የወጣው ደንብ፤ ማንኛውም ሹፌርም ሆነ ከጐን የተቀመጠ ተሳፋሪ፤ የአደጋ መከላከያ ቀበቶ (Seat belt) ሳያስር በጉዞ ላይ ከተገኘ 120 ብር እንደሚቀጣ የሚጠቁም ሲሆን ለሁለቱም…
Rate this item
(22 votes)
 የአርቲስት ሰብለ ተፈራ( እማማ ጨቤ) የቀብር ስነስርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ታዋቂ ግለሰቦች አድናቂዎቿ በተገኙበት የቀብር ስነስርዓቷ ተፈፀመ፡፡ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም አድናቂውቾ መፅናናትን እንመኛለን፡፡
Rate this item
(15 votes)
ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግም ሆነ ዋነኞቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ዓመት ቀላል የማይባሉ ችግሮችና ፈተናዎችን ቢጋፈጡም ስኬታቸው ላይ ማተኮርን የመረጡ ይመስላል፡፡ ሁለቱም ጐራዎች ዓመቱ በስኬት ማለፉን ገልፀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ የዓመቱ ዋነኛ እቅዱ በምርጫው መሳተፍ እንደነበር የጠቆሙት ሊቀመንበሩ…
Rate this item
(4 votes)
“የበግና የበሬ ዋጋ ብዙ ጭማሪ አላሳየም” በዘንድሮ የአዲስ አመት የበዓል ገበያ፣ የዶሮ ዋጋ ከበፊቱ በእጥፍ የጨመረ ሲሆን የበግና የበሬ ዋጋ ካለፉት በአላት የተሻለ እንደሆነ ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ በአቃቂና በሳሪስ አካባቢ ዶሮ ከ200 ብር እስከ 400 ብር የሚሸጥ ሲሆን፤ በግ ከ1100…