ዜና
ባለፈው ሳምንት በደብረብርሃን ከተማ የተመረቀው ግዙፍና እጅግ ዘመናዊ የተባለው ዳሽን ቢራ ፋብሪካ፣ ጥረት ኢንዶውመንት ዱዌት - ቫሳሪ ከተባሉ ሁለት የእንግሊዝ ኩባንያዎች ጋር በእኩል 50፣ 50 የአክሲዮን ድርሻ የተቋቋመ ፋብሪካ ነው፡፡ የዛሬ 20 ዓመት የተቋቋመው ጥረት ዳሽን ቢራ ፋብሪካን ጨምሮ ተመጋጋቢ…
Read 3952 times
Published in
ዜና
በግማሽ አቅሙ ብቻ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት፤ በቀን እስከ 400 ሺህ ብር ገቢ እያስገባ ነው ተባለ፡፡ የዛሬ ሁለት ወር ባቡሩ ከቃሊቲ ሚኒልክ አደባባይ በተዘረጋው መስመር አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፤ ባለፈው ማክሰኞ ሁለተኛው መስመር፣ ከአያት አደባባይ…
Read 8844 times
Published in
ዜና
መንግሥት “ረሃብ አልተከሰተም” ብሏል ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት…
Read 13743 times
Published in
ዜና
በቅርቡ የተቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል፣ ለኩላሊት ሕመምተኞች የእጥበት ህክምና ለመስጠት በኤስ ኤም ኤስ እያሰባሰበ ያለው ገንዘብ፣ “ለታለመለት ዓላማ አልዋለም”፤ መባሉ እያወዛገበ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ጥቅምት 26 ሬዲዮ ፋና ባስተላለፈው ዘገባ፣ ማዕከሉ ለኩላሊት ህመምተኞች የእጥበት አገልግሎት ለመስጠት ከህዝብ ከሚሰበሰበው የበጐ አድራጐት…
Read 6006 times
Published in
ዜና
Saturday, 14 November 2015 09:30
ፓትርያርኩ ከካቶሊክ ጋር ያለን ሃይማኖታዊ ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት በዓዲግራት ሀገረ ስብከት ተገኝተው የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን በመረቁበት ወቅት ሲሆን በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል…
Read 9649 times
Published in
ዜና
Saturday, 14 November 2015 09:29
“በህልሜ ከሌላ ወንድ ጋር ስትተኚ አይቻለሁ” በሚል ነፍሰጡር ሚስቱን የገደለው ሞት ተፈረደበት
Written by አለማየሁ አንበሴ
“በህልሜ ከሌላ ወንድ ጋር ስትተኚ አይቻለሁ” በሚል ነፍሰ ጡር ሚስቱን በብረት በመደብደብና የሰውነት ክፍሏን በእሣት በማቃጠል የገደለው ግለሰብ፤ ከትናንት በስቲያ ሞት ተፈረደበት፡፡ መሐመድ ሃሰን የተባለው ጐልማሳ፤ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ ነፍሰጡር ሚስቱን፤ “በህልሜ ከሌላ ወንድ…
Read 6506 times
Published in
ዜና