ዜና

Rate this item
(6 votes)
• ለመንግስት የእርዳታ ጥያቄ በቂ ምላሽ እንዳልተገኘ ተነግሯል• ቀይ መስቀል በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እርዳታ ሊያሰባስብ ነው የአለም የምግብ ፕሮግራም፤ የአየር ንብረት መዛባት በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ያስከተለው ድርቅ፣ የሰብል ምርታማነትን ከመቀነሱና በርካታ እንስሳትን ከመግደሉ ጋር በተያያዘ፣ ለድርቁ ተጎጂዎች የሚያስፈልገው ሰብአዊ እርዳታ…
Rate this item
(8 votes)
ከማስተር ፕላኑ ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ በተፈጠረው ግጭት በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ 140 የሚደርሱ ዜጐች ህይወት መጥፋቱን ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታውቋል፡፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፤ የተቃዋሚ ፓርቲው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ…
Rate this item
(6 votes)
በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 800 ኪ.ግ የአሳማ ሥጋ አቃቂ ኬላ ላይ መያዙን የጠቆሙ ምንጮች፤ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እንዲወገድ ከተላከ በኋላ ሥጋው የገባበት መጥፋቱን ገልፀዋል፡፡ ድርጅታቸው የአሳማ ስጋውን መረከቡን የተናገሩት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተወካይ ማኔጂንግ…
Rate this item
(0 votes)
ናፍቆት ዮሴፍ የዕውቁ ተወዛዋዥ መላኩ በላይ “ፈንዲቃ” የባህላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜ ቡድን፤ በኒውዮርክ በሚካሄደው 13ኛው ግሎባል ፌስት የሙዚቃና የባህል ፌስቲቫል ላይ አፍሪካን በመወከል እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ፌስቲቫሉ በኒውዮርክ ከተማ በሚገኘው ታዋቂው የዌብስተር አዳራሽ የሚቀርብ ሲሆን፤ ጥር 8 በሦስት ትላልቅ መድረኮች እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡…
Rate this item
(8 votes)
ባለፉት 4 ወራት በበግ እርድ ከ900 ሺህ ብር በላይ መክሰሩን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን ለገና በዓል በሬዎችና በጎችን ጨምሮ የ6ሺ ከብቶች እርድ ማከናወኑን ገልጿል፡፡ የድርጅቱ ተወካይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ሸዋለፍ ይትባረክ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ባለፈው ዓመት የመጀመሪያ 4…
Rate this item
(1 Vote)
የዛምቢያ መንግስት፤ በህገ ወጥ መንገድ የሃገሬን ድንበር ጥሰው ገብተዋል ያላቸውን 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ማሰሩን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ የሀገሪቱ ፖሊስ እንደሚለው፤ በመጀመሪያ የተያዙት 10 ኢትዮጵያውያን መነሻቸውን ከዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ በማድረግ በክፍት መኪና ተጭነው ለመውጣት ሲሞክሩ፣ በአካባቢው ሰዎች ጥቆማ የተያዙ…