ዜና

Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከግሉ ዘርፍ 34.9 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ ከፍተኛ ስኬት ማስመዝገቡንና የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑንም ወደ 193.3 ሚሊዮን ብር በማሳደግ 9.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከትናንት በስቲያ በሰጠው መግለጫ፤ በበጀት አመቱ የሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብ ካለፈው ዓመት…
Rate this item
(5 votes)
1ሚ. ብር ያስፈልጋል ተብሏል ፓርቲዎች ውሁዱን ፓርቲ እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ ባለፈው ሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ የቅድመ - ውህደት መግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የመጨረሻውን ውህደት ለማድረግ የገንዘብ ድጋፍ እያሰባሰቡ እንደሆነ ተገለፀ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን እንደገለፀ ትላንት ጠቆመ፡፡ አረና በበኩሉ፤ ፓርቲው ተከፋፈለ መባሉን አስተባብሏል፡፡ በፓርቲው ውስጥ የስነ ምግባር ጥሰት የፈፀሙ አባላት ላይ…
Rate this item
(21 votes)
በዓለም የወጣቶች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመካፈል ወደ አሜሪካ አቅንተው ከነበሩ አትሌቶች መካከል ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ከተሰወሩትና ከቀናት ቆይታ በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል ሁለቱ ከታዋቂዎቹ ‹ናይኪ›ና ‹አዲዳስ› ኩባንያዎች ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን ኦሪጎን ላይን ድረገጽ ትናንት ዘገበ።…
Rate this item
(5 votes)
በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል በተከናወነ አስገዳጅ የሰፈራ ፕሮግራም፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ደርሶብኝ፣ ለስደት ተዳርጊያለሁ ያሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬ፤ በአገሪቱ ላይ የመሰረቱትን ክስ ያዳመጠው የለንደን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ለሚጥሱ ፕሮግራሞች መዋል አለመዋላቸው…
Rate this item
(11 votes)
የሰራተኛ ማህበሩ አመራሮች በሙሉ ተባረዋል ከተባረሩት ውስጥ ታመው የተኙና በወሊድ ላይ ያሉ ይገኙበታል ተብሏል ሸራተን አዲስ ሆቴል 80 የሚጠጉ ሰራተኞቹን ከስራ አሰናበተ፡፡ የሰራተኛ ማህበሩ አመራሮች በጠቅላላ የተሰናበቱ ሲሆን ታመው ሀኪም ቤት የተኙና በወሊድ ፈቃድ ላይ ያሉ እንደተባረሩም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሸራተን…