ዜና

Rate this item
(10 votes)
ተቋሙ ከኢትዮጵያ ጋር መስራቴን ሙሉ ለሙሉ አቋርጫለሁ ብሏልአለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዎች ለኢትዮጵያ የመረጃ ጠለፋ ቴክኖሎጂዎችን ሸጧል፤ ለደህንነት ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት የዜጎች መብቶች እንዲጣሱ እገዛ አድርጓል ያለውን “ሃኪንግ ቲም” የተባለ የጣሊያን ተቋም በጉዳዩ ዙሪያ በቂ ምላሽ አልሰጠም፣ የመብቶች…
Rate this item
(12 votes)
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ ከ70 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ገበሬዎች፣ ቤት ንብረታቸው ተቃጥሎ ከመኖሪያ ቀዬአቸው መፈናቀላቸውን የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በሪፖርቱ አመለከተ፡፡ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱንም አረጋግጫለሁ፤ ብሏል፡፡ ሰመጉ ጉዳዩን ሲመረምር መክረሙን ጠቁሞ፣ “ብሔር ተኮር ማፈናቀልና…
Rate this item
(7 votes)
በሰኔና ሐምሌ ዝናብ ባልዘነበባቸውና ለድርቅ አደጋ በተጋለጡ አፋርና ወሎ እንዲሁም ሃረርና ድሬደዋ አካባቢ ሰሞኑን ዝናብ መዝነብ እንደጀመረ ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ በድርቅ አደጋ በቀን እስከ 100 የቤት እንስሳት እየሞቱ በነበረበት የአፋር ክልል በአሁን ወቅት አስቸኳይ እርዳታና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የጠቆሙት ምንጮቹ፤ በተለይ…
Rate this item
(8 votes)
ያለፈውን የትግል ሂደቱን ሲገመግም የሰነበተው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ አዲስ የትግል ስልት መቀየሱን ጠቁሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከግንባር ወደ አንድ ውህድ ፓርቲ ለመሸጋገር ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የአራት ብሄር ተኮር ፓርቲዎች ግንባር የሆነው መድረክ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ እያንዳንዱን የፓርቲ አባላት በማሳመን…
Rate this item
(1 Vote)
ግሪን ኮፊ አግሮ ኢንዱስትሪ፤ የመንግሥት ይዞታ የነበረውን የቴፒ ቡና ተክል ልማት ድርጅት በ1 ቢ. ብር ጠቅልሎ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ ትናንት ረፋድ ላይ በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽ ያጭ ውል ስምምነት፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በየነ ገ/መስቀልና የግሪን…
Rate this item
(2 votes)
• ከ120 በላይ ሰዎች ተሸልመዋል• የSMS ሎተሪ እስከ ጳጉሜ 2 ተራዝሟል የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት (ኢሴማቅ)፤ ለእንቁጣጣሽ የ375ሺ ብር የመኪና ብር ስጦታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ነሐሴ 10 ይጠናቀቅ የነበረው 8400 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት (SMS) የሎተሪ ዕጣ እስከ ጳጉሜ 2 ቀን 2007…