ዜና

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ የግመል ወተት ወደ ውጭ በመላክ እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ እንደምታገኝ የስጋና ወተት ልማት ኢንስቲትዩት መረጃ ጠቆመ፡፡ የግመል ወተት ወደ ውጪ ቢላክ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚያስገኝ ተገንዝባ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ 3 የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመላክ ገቢ…
Rate this item
(17 votes)
• መንግስት የክሱ መቋረጥ የኦባማ ተጽዕኖ ውጤት አይደለም አለ• ለክሱ መቋረጥ ምክንያት አለመቅረቡ መልሶ ለመክሰስ ያመቻል ተባለ• 6 የኦሮሞ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ሰሞኑን ተፈተዋል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ ብሎ ክስ ከመሰረተባቸው ጋዜጠኞችና ማሪያን መካከል የአምስቱን ክስ አንስቶ ሰሞኑን…
Rate this item
(7 votes)
የአመራር ሽኩቻው በምርጫ ቦርድ እልባት አግኝቶ ወደ ምርጫ ውድድር የገባው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በድጋሚ የአመራር ውዝግብ የተነሳበት ሲሆን ፕሬዚዳንቱ አቶ አበባው መሃሪ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠይቀዋል፡፡ አቶ አበባው በበኩላቸው፤ “አሁን ጠቅላላ ጉባኤ የመጥራት እቅድ የለኝም፤ መሪ የሚመርጠው ጠቅላላ ጉባኤው…
Rate this item
(4 votes)
የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በገንዝብ ምዝበራ፣ በህገ ወጥ ሰነዶች ዝግጅትና በፓርቲ ስም ግለሰቦችን ወደ ውጭ ሃገር ልኮ ጥገኝነት በማመቻቸት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ሲሆን የፓርቲው ላዕላይ ም/ቤት፣ ዋና ፀሐፊውን እና የህግ ክፍል ኃላፊ የነበሩትን አመራሮች ከፓርቲው ባሯል፡፡ ባለፈው ሰኔ 22…
Rate this item
(5 votes)
- ለስዊድኑ “ሲዳ” የላቀ አገልግሎት ሽልማት ይሰጣል- ዩኒቨርሲቲው ከአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በ9ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል - ጅማ ዩኒቨርሲቲ 97 ተማሪዎችን በድህረ ምረቃ ፕሮግራም አስመርቋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ 9851 ተማሪዎችን በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ በሚሌኒየም አዳራሽ ከ2፡00 ጀምሮ እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ13 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ሆኖበታል ተብሏል ኮሪያ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ የሰራው የሆስፒታሉ የማስፋፊያ ፕሮጀክት በትላንትናው ዕለት ተመረቀ፡፡ ሆስፒታሉ በኮሪያ ዘመቻ ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን ዘማቾች ላደረጉት አስተዋፅኦ እንደ ምስጋና ሆኖ እንዲሰራና አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ እ.ኤ.አ በህዳር…