ዜና

Rate this item
(10 votes)
ለአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት 41 ባቡሮችን ለመስራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት የፈጸመውና ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ ስራውን በማከናወን ላይ የሚገኘው ‘ቻይና ሲ ኤን አር ቻንግቹን ሬልዌይ ቪሄክልስ’ የተባለው የቻይና ባቡር አምራች ኩባንያ የመጀመሪያውን ባቡር ሰርቶ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡የኩባንያው ዋና…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ ዘመናዊ የባንክ ክፍያ ስርዓቶችን በመዘርጋት የሚታወቀው ቢፒሲ ባንኪንግ ቴክኖሎጂስ የተባለ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ‘ስማርትቪስታ’ የተሰኘ ዘመናዊ የባንክ ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን ባንክስ ቢዝነስ ሪቪው ድረ-ገጽ ትናንት ዘገበ፡፡የ “ስማርትቪስታ” የተባለውን የክፍያ ስርዓት የመዘርጋት ሃላፊነቱን በአገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች በጋራ ከመሰረቱት…
Rate this item
(1 Vote)
“ነገር የፈለገኝ እሱ ስለሆነ ክስ መስርቻለሁ”በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 የሬዲዮ ጣቢያ የሚተላለፈው “ኢትዮፒካሊንክ” አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ በአርቲስት ዳንኤል ተገኝ መደብደቡንና ግራ አይኑ ላይ ባረፈበት ቡጢ ክፉኛ ተጐድቶ ህክምና እየተከታተለ መሆኑን ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በበኩሉ፤ ቀድሞ ነገር…
Rate this item
(1 Vote)
በዘንድሮ ክረምት የአዲስ አበባ ዋና ዋና የአስፓልት መንገዶች በከፍተኛ ጎርፍ መጥለቅለቃቸውን ተከትሎ ሲሆን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የችግሩን መንስኤና መፍትሄ እያጠና ሲሆን በመጪው ዓመት ክረምት መፍትሄ ይበጅለታል ብሏል፡፡ መንገዶቹን በበላይነት የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፍቃዱ ሃይሌ፤…
Rate this item
(8 votes)
በአንድ ወር ውስጥ 12 ጋዜጠኞች ተሰደዋል በፍትህ ሚኒስቴር ክስ የቀረበባቸው የ“ሎሚ” መፅሄት ባለቤትን ጨምሮ በመፅሄቱ ላይ በተለያዩ ኃላፊነቶች ይሰሩ የነበሩ 5 ጋዜጠኞች አገር ለቀው የወጡ ሲሆን የ“አፍሮ ታይምስ” ጋዜጣ እና የ “ጃኖ መፅሄት” ባለቤትም እንደተሰደዱ ታውቋል፡፡ ሰሞኑን ከሃገር ወጥተዋል የተባሉት…
Rate this item
(8 votes)
አንድ ሰው በበሽታው ሞቷልየክልሉ ጤና ቢሮ በሽታው ኢቦላ አይደለም ብሏል በሽተኞች ላይ ደም ማስመለስና ማስቀመጥ ተስተውሏልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታዬ…