ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት አምስት ዓመታት ጠቅላላ ሀብቱን ወደ 303.6 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለፀ፡፡ የባንኩ የኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እንደተናገሩት፤ ባንኩ ከአምስት ዓመታት በፊት የነበረው ሀብት 74.2 ቢሊየን ብር ነበር፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመትም የባንኩ ገቢ ወደ 23 ቢሊየን…
Rate this item
(0 votes)
መንግስት ለአስቸኳይ እርዳታ 33 ሚ. ዶላርቢያሰባስብም፣ ተመድ 230 ሚ. ዶላር ያስፈልጋል ብሏል• “አብዛኛው ተረጂ የሚገኘው በኦሮምያ ክልል ነው” የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ በተከሰተው የዝናብ እጥረት ሳቢያ የምግብ እህል እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ከዚህ በፊት ከተገመተው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉንና 4.5…
Rate this item
(14 votes)
አቃቤ ህግ ይግባኝ እጠይቃለሁ ብሏል ከአንድ አመት በፊት በሽብር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት 10 ተከሳሾች መካከል የቀድሞ የአንድነት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ጨምሮ አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አንድ ሌላ ግለሰብ በቀረበባቸው ክስ ላይ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ፍ/ቤቱ…
Rate this item
(12 votes)
የግብጽ የአቅርቦትና የንግድ ሚኒስትር ካሊድ ሃናፊ፤ የኢትዮጵያን የስጋ ምርት አሁን ከሚሸጥበት ባነሰ ቅናሽ ዋጋ ለመግዛትና ለዜጎች ለማቅረብ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ባለፈው ረቡዕ ማስታወቃቸውን ዘ ካይሮ ፖስት ዘገበ፡፡ግብጽ የኢትዮጵያን የስጋ ምርት በቅናሽ ዋጋ በመግዛት በቶጎና በሌሎች የምዕራብ አገራት ለሚገኙ…
Rate this item
(6 votes)
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከነሐሴ 1 ጀምሮ ለ15 ቀናት ሲፆም የቆየው የፍልሰታን ፆም መፈታት ተከትሎ በሥጋ ዋጋ ላይ ጭማሪ የሚያደርግ ማንኛውም ሥጋ ቤት ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድበት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መላኩ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤…
Rate this item
(4 votes)
በዘንድሮው ክረምት ሦስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ 14 ሰዎች በውሃ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን ባለፈው ዓመት ክረምት ከደረሰው አደጋ በእጥፍ ጨምሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ ኪዳነ አብርሃ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤…