ዜና

Rate this item
(5 votes)
ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ፍ/ቤት በነፃ ያሰናበታቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አቶ ሀብታሙ አያሌውን ማረሚያ ቤቱ ለምን ከእስር እንዳልለቀቃቸው ፍ/ቤት ቀርቦ ያስረዳ ሲሆን ጉዳዩን የተመለከተው ችሎት፤ ተከሳሽ እስከ ይግባኝ ቀጠሮ ድረስ በማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ተከሳሹ ነሐሴ 27 ቀን 2007 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
ንግድ ባንክ የአስቀማጭ ደንበኞች ቀንን የፊታችን ማክሰኞ የሚያከብር ሲሆን በ”ይቆጥቡ ይሸለሙ” የተሸለሙ የአዲስ አበባ እድለኞች በእለቱ ሽልማታቸውን ይረከባሉ፡፡ባንኩ የአስቀማጭ የደንበኞች ቀንን ለ4ኛ ጊዜ የሚያከብር ሲሆን የባንኩ የቦርድ አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም ተሸላሚዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡ ፕሮግራሙ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በሂልተን…
Rate this item
(3 votes)
በሚዩንግ ሰንግ አጠቃላይ ሆስፒታል (ኮሪያ ሆስፒታል) የመድኀኒትና የህክምና መሳሪያዎች ክምችትና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሰሞኑን ድንገተኛ ፍተሻ የተካሄደ ሲሆን ከፍተሻው ጋር በተገናኘ ሆስፒታሉ ማብራሪያ እንዲሰጥ መጠየቁን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሠረት፤ የፌደራል የምግብ፣ የመድኃኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፈው አርብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከአዲስ አበባ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሰበታ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ከ500 በላይ አባወራዎች፤ ከ7 አመታት በላይ በመብራትና ውሃ እጦት መሰቃየታቸውን በምሬት ተናገሩ፡፡ በሰበታ ከተማ ቀበሌ 08 ጐጥ 9 በሚባል አካባቢ ነዋሪ እንደሆኑ የገለፁት አቤቱታ አቅራቢዎቹ፤ ዋና ችግራቸው የመብራት፣…
Rate this item
(7 votes)
በመቀሌ እየተካሄደ የሚገኘው የኢህአዴግ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ድርጅቱን የሚመሩ አዳዲስ አመራሮችን የሚመርጥ ሲሆን በጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ባለፉት ዓመታት በመልካም አስተዳደር ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት አለመቻሉን ገልፀው በዚህ ጉዳይ ላይ ጉባኤው ወሳኝ አቅጣጫ ያስቀምጣል ብለዋል፡፡ ሰሞኑን አባል…
Rate this item
(8 votes)
• በቅዱስ ዐማኑኤልና በአቡነ አረጋዊ አድባራት፤ አስተዳደሩና ሰበካ ጉባኤያት ተፋጠዋል• ፓትርያርኩ የመሩበት ጥናታዊ ሪፖርት ለቋሚ ሲኖዶሱ ይኹንታ አለመቅረቡ አነጋጋሪ ኾኗል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርካታ አድባራት፣ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት በበላይነት ለመምራትና ለመቆጣጠር ሥልጣንና ተግባር ያላቸው የሰበካ መንፈሳዊ…