ዜና

Rate this item
(14 votes)
ድብደባና እንግልት ተፈፅሞብናል ብለዋል ያልተፈቀደ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ብጥብጥና ሁከት ለማስነሳት ከህግ ውጪ ሲንቀሳቀሱ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉ “የፓርቲዎች ትብብር” አመራርና አባላት ከትናንት በስቲያ ከእስር የተለቀቁ ሲሆን መንግሥት በበኩሉ፤ የግንቦቱን ምርጫ ለማስተጓጐል በህገወጥ መንገድ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ…
Rate this item
(5 votes)
በየቀኑ በአማካይ ወደ 300 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በአፋር በኩል በህገ-ወጥ መንገድ ከሃገር ለመውጣት ሲሞክሩ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚውሉ ተገለፀ፡፡ ሰሞኑን 70 ኢትዮጵያውያን በህገወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት ሲሞክሩ የመን ባህር ዳርቻ ላይ ህይወታቸው ማለፉ ድንጋጤን ፈጥሯል፡፡ ከትናንት በስቲያ የክርስቲያን በጐ አድራጐት ማህበራት…
Rate this item
(22 votes)
በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ፤ የአባላት ቁጥር በህገ ደንቡ እንዲካተት አድርጓል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ትናንትና ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት ቁጥርን በህገ ደንቡ ያካተተ ሲሆን ሌሎች ህገ ደንቦችንም አሻሽሏል፡፡ ፓርቲው መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ለጠቅላላ ጉባኤ አባላትና በመላ አገሪቱ…
Rate this item
(7 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (መድረክ) በነገው እለት በአዲስ አበባ ለሚያከናውነው ሰላማዊ ሰልፍ ያዘጋጃቸውን መፈክሮች ይፋ ያደረገ ሲሆን በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ ጠንካራ ቅስቀሳ ሊያካሂዱ ይችላሉ የተባሉ አባሎቶቼ እየታሰሩብኝ ነው ብሏል፡፡ ለነገው የመድረክ የተቃውሞ ሰልፍ ወደ 37 የሚጠጉ መፈክሮች የተዘጋጁ ሲሆን አብዛኞቹ በግንቦት…
Rate this item
(10 votes)
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በነገው እለት በመቀሌ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በመቀሌ በሚካሄደው ስብሰባ ላይ በግንቦቱ ምርጫ በኑሮ ውድነት፣ በሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት ዙሪያ ውይይት እንደሚደረግ የጠቆመው ፓርቲው፤ በስብሰባው ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደን ጨምሮ በርካታ አመራሮች እንደሚገኙ…
Rate this item
(3 votes)
የኢቦላ ወረርሽኝ ወደተከሰተባቸው የምዕራብአፍሪካ አገራት ለሚሄዱት 210 የበጎ ፈቃድ ዘማቾችየፊታችን ሰኞ በሸራተን አዲስ የአሸኛኘት ሥነስርዓትይደረግላቸዋል፡፡ ወደ ላይቤሪያና ሴኔጋል የሚጓዙትየበጎ ፈቃድ ዘማቾች፤ ስለበሽታው ምንነት፣ራሳቸውን ከበሽታው ስለሚጠብቁበት መንገድናለኢቦላ ዘማቾች ሰኞ አሸኛኘት ይደረጋልመታሰቢያ ካሳዬ በአዳዲስ አካባቢዎች ላይ እንዴት መስራትእንደሚችሉ ስልጠና እንደተሰጣቸው ታውቋል፡፡በኢቦላ ላይ…