ዜና

Rate this item
(8 votes)
ቡድኑ በቀጣዩ ኦሎምፒክ ማጣሪያም አይሳተፍም የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ሉሲ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሚመለከተው አካል መላክ የነበረበትን የተሳትፎ ማረጋገጫ ደብዳቤ ባለመላኩ በሰራው ጥፋት ሳቢያ፣ በካሜሩን አስተናጋጅነት ከሚካሄደው የ2016 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ውድድር ውጭ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ እግር…
Rate this item
(5 votes)
ቴክኖ ሞባይል ላለፉት 3 ወራት አላመረተም በሀገሪቱ በተከሰተው የውጭ ምንዛሪ እጥረት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ምርት ማምረት እስከማቆም የደረሱ ሲሆን በአስመጪና ላኪነት የንግድ ስራ ላይ የተሠማሩ ነጋዴዎችም መቸገራቸውን ገልፀዋል፡፡ ከ900 በላይ ሠራተኞችን ይዞ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በማምረት ሥራ ላይ የተሠማራው የቴክኖ ሞባይል…
Rate this item
(8 votes)
በኢትዮጵያ መንግስት በሽብርተኞች የተፈረጀው ኦነግ አባል በመሆን ራሳቸውን በህዋስ በማደራጀት የኦሮሚያ ክልልን ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች ተከሰሱ፡፡ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወ/ችሎት የቀረበው ክስ እንደሚያስረዳው፤ በተለይ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያሉት ኦላና ከበደ፣ ወልዴ ሞቱማና መገርሣ ፍቃዱ…
Rate this item
(1 Vote)
የቴክኖ ሞባይል ቀፎዎች አምራች የሆነው ዊጎዩ፣ ለድርቅ ተጎጂዎች የ1 ሚ. ብር እርዳታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርቁ ያስከተለው የምግብ እጥረትና አደጋ ለመንግስት ብቻ የሚተው ጉዳይ ባለመሆኑ ባለው አቅም ሁሉ ከህዝቡ ጎን ለመቆም በወሰደው አቋም የገንዘብ ድጋፉን እንዳደረገ ኩባንያው ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ የ1ሚ.…
Rate this item
(7 votes)
• ራዲሰን ወደ 5 ኮከብ ሲያድግ፤ ሒልተን ወደ 3 ኮከብ ወረደ• የሸራተን አዲስ አቤቱታ ውድቅ ሆኖ፣ በ5 ኮከብ ፀናላለፉት 10 ወራት የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ጋር በመሆን ሲያካሂዱ የቆዩት የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ…
Rate this item
(8 votes)
ምእመናን ቦታው ለሌላ ዓላማ መዋሉ እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል • ክ/ከተማው ልማቱ በዓለ ጥምቀቱን ታሳቢ ያደረገ ነው ብሏል ላለፉት 52 ዓመታት በበዓለ ጥምቀት ማክበርያነትና በታቦት ማደርያነት ሲያገለግል የነበረው ቦታ ለሌላ አገልግሎት መዋሉ እንዳሳዘናቸው የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የዘጠኙ አድባራት አስተዳዳሪዎችና ምዕመናን ገለፁ፡፡ ቦታውን…