ዜና
Sunday, 25 December 2016 00:00
በቁሉቢ ገብርኤል ይፈጸማል የተባለው “ኃይለኛ ሙስና” ተጣርቶ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ
Written by Administrator
• በኹለቱ ዓመታዊ ክብረ በዓላት፣ ከ23 ሚ. ብር በላይ የስዕለት ገቢ ተሰብስቧል• ማሠልጠኛዎች እንዲገነቡና የማኅበራዊ ልማት ተሳትፎው እንዲጠናከር ተጠይቋል በቁሉቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውስጥ፣ እየተፈጸመ ነው በሚል ከምእመናን በተደጋጋሚ የቀረበው የሙስና አቤቱታ፣ ተጣርቶ አስፈላጊው ርምጃ እንዲወሰድ፣ የምሥራቅ ሐረርጌ…
Read 7463 times
Published in
ዜና
Sunday, 25 December 2016 00:00
የግብፅ ክፍተኛ ባለስልጣን በህዳሴው ግድብ ላይ የተደረሰው ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ጠየቁ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የግብፅ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኢብራሂም ዮስሪ፤ በህዳሴው ግደብ ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ለሀገሪቱ የመንግስት ም/ቤት የህግ መሟገቻ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ፤ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአባይ ጉዳይና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የተፈራረሙት ስምምነት የግብፅን ህገ መንግስት የሚቃረንና…
Read 6652 times
Published in
ዜና
ጄቲቪ ኢትዮጵያ እና ካሌብ ፊልም ፕሮዳክሽን፤“ሻሞ” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ሰበብ እየተወዛገቡ ነው፡፡ ካሌብ ፊልም ፕሮዳክሽን፤“የድራማው 3 ክፍል ከእውቅናዬ ውጪ ተላልፏል”ብሏል፡፡ ጄቲቪ በበኩሉ፤ ‹‹ውንጀላው የጣቢያውንመልካም ስም ለማጥፋት የተወጠነ ሴራ ነው›› ሲልአስተባሏል፡፡ ዘወትር እሁድ በየሳምንቱ 4፡30በጄቲቪ የሚተላለፈውን “ሻሞ” ድራማ፤ በተከታታይ ለ18…
Read 5705 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ የካ/ክፍለ/ከተማ ወረዳ 7፤ አንድ ለጊዜው ማንነቱ ያልታወቀ ግለሠብ ከትናንት በስቲያ ንጋት ላይ በአካባቢው በሚገኝ የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ በእሳት ተቃጥሎ ህይወቱ ማለፉን፤ የአይን እማኞች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡በአካባቢው በሚገኝ ድርጅት በጥበቃ ስራ ላይ እንደተሠማሩ የገለፁልን አቶ ተሾመ የተባሉ የአይን እማኝ፤…
Read 4315 times
Published in
ዜና
“ፋፋም” ለህፃናቱ የፋፋና ሴሪፋም ምርት ለግሷል አንከር ወተት ኢትዮጵያ ውስጥ መመረት የጀመረበትን አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ ለስለእናት ወላጅ አልባ ህፃናት ማህበር” ለ1 አመት የሚዘልቅ የወተት ድጋፍ አደረገ፡፡ በማሳደጊያው የሚገኙ 70 ህፃናት የወተት ድጋፍ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ የዛሬ ሳምንት መካኒሳ በሚገኘው “ስለ…
Read 2384 times
Published in
ዜና
በሱሉልታ ከተማ ጥር 11 ቀን 1909 ዓ.ም የተወለዱትና ለ64 ዓመታት በሩጫ አንፀባራቂ ድሎችን የተጎናፀፉት ታላቁ አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ፤ የተወለዱበት 100ኛ ዓመትና ሩጫ የጀመሩበት 64ኛ ዓመት ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር አዘጋጁ “ኢጂጂ ኤቨንት ኦርጋናይዘር” አስታወቀ፡፡ትላንት ዕለት በሸራተን አዲስ…
Read 2691 times
Published in
ዜና