ዜና

Rate this item
(9 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በመንግስት ተደርጎብኛል ባለው ጫና ዙሪያ፣ ከአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች ጋር መወያየቱን፣ የፓርቲው የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ገለፁ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች፤ ፓርቲው ደረሰብኝ ባለው ጫናና ባነሳቸው ጥያቄዎች ዙሪያ በቅርቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ…
Rate this item
(6 votes)
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተቀስቅሶ የነበረውን ተቃውሞና ግጭት ተከትሎ የተፈጠሩ የህዝብ መቃቃሮች እንዲሽሩ የሃይማኖት አባቶች በእርቀ ሰላም ሥራ ላይ እንደሚተጉ ሲሆን መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥም እናሳስባለን ብለዋል፡ ባለፈው ሳምንት ለሁለት ቀናት በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ በተደረገው…
Rate this item
(6 votes)
በስለላ ወንጀል ተጠርጥረው ለወራት በእስር የቆዩ 3 ግብፃውያን፤ ከእስር ተለቀው ረቡዕ ምሽት ወደ ሀገራቸው ተላኩ፡፡የግብፁ ‹‹ናይል ቲቪ›› የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ግብፃውያኑን ከእስር ለቅቆ ወደ ሀገራቸው መላኩን አስታውቋል፡፡ የህዳሴውን ግድብ በሚመለከት የስለላ ስራ በመስራት…
Rate this item
(6 votes)
‹አገራችንን ለማሳደግ የምናደርገው ጥረት አለአግባብ ሊደናቀፍ አይገባም››በደብረ ብርሃን፣ 100 ሜጋ ዋት የነፋስ ኃይል ለማምረት ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲሰራ የቆየው ‹‹ቴራ ግሎባል ኢነርጂ ዴቨሎፐርስ›› ኩባንያ፤ አዲስ በወጣ መመሪያ መሰረት ጨረታ ከሌሎች ኩባንያዎች ጋር እንዲገባ መጠየቁ አግባብ አለመሆኑን ገለፀ፡፡የኩባንያው ባለቤት ኢ/ር በኃይሉ…
Rate this item
(3 votes)
በሀገራዊ ምርጫ ውጤት የክልልና የፌደራል መንግስታት ስልጣን በተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎች ቢያዝ፣ በሁለቱ መንግስታት መካከል የሚኖረውን ግንኙነት የሚደነግግ የህግና ፖሊሲ ማዕቀፍ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡የህግ ማዕቀፍ ዝግጅቱ 4 አመታትን መፍጀቱ የተገለፀ ሲሆን ሀሳቡ በፌደራልና አርብቶ አደር ጉዳዮች ሚ/ር እና በፌዴሬሽን ም/ቤት ፈልቆ የተዘጋጀ…
Rate this item
(21 votes)
‹‹በሙስና ተጠርጥረው የሚመረመሩት አብዛኞቹ የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው” የፌደራል ጠ/አቃቤ ህግመንግስት “በጥልቅ ተሃድሶው” ግምገማ የተለያዩ ጉድለቶች ተገኝቶባቸዋል በተባሉ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች “እርምጃው ግልፅነት ይጎድዋል፤ በሚፈለገው መጠንም አይደለም” ብለዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት በቅርቡ በአጠቃላይ…