ዜና

Rate this item
(2 votes)
በቀጣዩ ቀጠሮ በድርድሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ላይ ይነጋገራሉ ገዥው ፓርቲና ተቃዋሚዎች ለ4ኛ ጊዜ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትናንት ተገናኝተው “በክርክርና ድርድሩ አሰራር ደንብ” ላይ የተነጋገሩ ሲሆን በድርድሩ አላማ ላይ እንደተስማሙ ተገልጿል፡፡ የንግግራቸው ሂደት ምን ተብሎ ይጠራ በሚለው ላይ ግን መስማማት ሳይችሉ…
Rate this item
(4 votes)
 በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016 ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ከ30 ሚ. ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው 20 አዳዲስ እጅግ ባለጸጋ ሚሊየነሮች መፈጠራቸውን “ናይት ፍራንክ” የተባለ አለማቀፍ የሃብት ጥናትና አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2017 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት አመታዊ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ…
Rate this item
(2 votes)
ባቡሮች በየፌርማታው በየ6 ደቂቃ ይደርሳሉ የተባለው የረጅም ጊዜ እቅድ ነው ተብሏል አሁንም አገልግሎት የሚሰጡት ግማሽ ያህል ባቡሮች ናቸው የባቡር ሹፍርናውን ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያውያን ተቆጣጥረውታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ዓመት ከስድስት ወር በላይ የሆነው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፤ በእቅዱ መሰረት ሙሉ…
Rate this item
(25 votes)
‹‹ESAT›› እና ‹‹OMN›› በሽብር ተከሰዋል ከ1 ቢ. ብር በላይ ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል ተብሏል አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በሽብርተኝነት ቡድን ከተፈረጀው የግንቦት 7 ሊ/መንበር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋና አቶ ጀዋር መሀመድ ጋር አመፅ በማነሳሳት፣ የሰው ህይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም በማድረግ ወንጀል…
Rate this item
(24 votes)
- በየቀኑ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው - የኦሮሚያ ክልል ጥቃት እየተፈፀመብን ነው ብሏል - ተቃዋሚዎች የኦሮሚያና የሱማሌ ክልል ድንበር ግጭት አሳስቦናል አሉ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ድንበር አዋሳኝ ወረዳዎች የተፈጠረው ግጭት አሁንም ቀጥሎ በየቀኑ የሰዎች ህይወት እየቀጠፈ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል “ጥቃት…
Rate this item
(16 votes)
 - በአገራችን በቀን 10 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያጣሉ - በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት 6 ወራት 244 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡ - ከ170 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት ወድሟል - ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እያደረሱ ያሉት አዳዲስና ዘመናዊ መኪኖች ናቸው…