ዜና

Rate this item
(4 votes)
• ለመንበረ ፓትርያርኩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ቢጠሩም ለመታዘዝ ፈቃደኛ አልኾኑም • ለ19 ዓመታት የተከማቸውን የደብሩን ገንዘብ፣ የማኅበር ሀብት ነው፤ በሚል ክደዋል በኦስትርያ - ቪየና፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንን በመክፈልና የቤተ ክርስቲያኒቱን ሁለት ታቦታት ከንዋያተ ቅድሳታቸው ጋራ በማውጣት፣ የኢትዮጵያን ቅዱስ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በስራ አስፈፃሚው ሰፊ ክርክርና ውይይት ካደረገ በኋላ “ድርደር ያለ አደራዳሪ አይሆንም” የሚለውን አቋሙንሳይለቅ በድርድሩ ሂደት እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ትናንት ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሰጠው መግለጫ፤ ድርድሩ በገለልተኛ አካል እንዲካሄድ የቀረበው የተቃዋሚዎች ጥያቄ ምክንያታዊና ትክክለኛ ቢሆንም በሰጥቶ መቀበል…
Rate this item
(5 votes)
በላይ አብ ሞተርስ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው የመኪና ሊዝ ስምምነት መሰረት፤ ዛሬ 36 ፒክ አፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የኮርፖሬት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በመጀመር በላይ አብ የመጀመሪያው እንደሆነ የጠቀሱት የድርጅቱ ኃላፊ፤ በተለያየ ምክንያት በራሳቸው ትራንስፖርት ከመጠቀም ይልቅ…
Rate this item
(18 votes)
*"ሰማያዊ" ያለ አደራዳሪ በሚደረግ ድርድር ውስጥ ላለመሳተፍ መወሰኑን አስታወቀ *መኢአድ በድርድሩ መቀጠል አለመቀጠሉን በነገ ስብሰባ እወስናለሁ ብሏል *ገዢው ፓርቲ ለምን አደራዳሪ እንደማያስፈልግ ምክንያቶቹን አስቀምጧል *"ገለልተኛ የሚባል አካል የለም፤ወይ ኢህአዴግን ወይ ተቃዋሚን ይደግፋል"በኢህአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል የሚደረገውን ድርድር “ማን ይምራው” በሚለው ጉዳይ…
Rate this item
(17 votes)
ጽላቱን የሚያውቁ ካህናት በምርመራው መካተት እንዳለባቸው ተጠቁሟል• “ጥያቄውን ለሀገረ ስብከቱ እንዳናቀርብ ሥራ አስኪያጁ ያሳስሩናል” /ምእመናኑበጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የምትገኘው፣ የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ዕድሜ ጠገብ ታቦት፣ የደረሰበት አለመታወቁን የከተማው ምእመናን የተናገሩ ሲሆን፤ በአቋራጭ መክበር በሚፈልጉ…
Rate this item
(3 votes)
“አዋጁ በሁሉም ክልል መሆኑ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄ ያስነሳል” (የህግ ባለሙያ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለቀጣይ 4 ወራት መራዘሙ በእጅጉ እንዳሳዘናቸውና እንዳስደነገጣቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች የገለፁ ሲሆን ኮማንድ ፖስቱ በበኩሉ፤ያላጠናቀቃቸው የቤት ስራዎች ስላሉት አዋጁ እንዲራዘም ማስፈለጉን አስታውቋል፡፡ ከ6 ወራት በፊት የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ…