ዜና
ኢትዮጵያና ግብፅን ጨምሮ ወደ 20 የሚጠጉ የቀጠናው ሀገራት በኤደን ባህረ ሰላጤ እያገረሸ የመጣውን የባህር ላይ ወንበዴነት በጋራ ለመከላከል አዲስ ጥምር ግብረ ኃይል ለማቋቋም መስማማታቸውን የኢንተርናሽናል የባህር ኃይል ድርጅት (IMO) አስታወቀ። በጅቡቲ የጋራ ስምምነት ሰነድ ማዕቀፍ ስር የተደረሰውን ይህን አዲስ ስምምነት…
Read 2590 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካ ዶላር አንፃር ታይቶ የማይታወቅ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ብሉምበርግ ዘግቧል። ማዕከላዊ ባንክ ምንዛሪውን ለመደገፍ በዚህ ዓመት 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያህል ማውጣቱ ቢነገርም፣ እየጨመረ የመጣው የውጭ ገቢ ዕቃዎች ዋጋ እና ጠንካራ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት በምንዛሪ ተመን ላይ ከፍተኛ…
Read 2590 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከስምንቱም ቡድኖች የተሰባሰቡ የመጨረሻ ግብዓቶችን በማካተት የተዘጋጀውን ሰነድ በነገው ዕለት ለዐራት ሺህ ተሳታፊዎች ሊያቀርብ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ወይዘሮ ሒሩት ገብረስላሴ እንደገለጹት፣ አጀንዳዎችን በአንድ ወጥ ሰነድ የማዋቀሩ ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ በመሆኑ በ120ዎቹ አጠናቃሪዎች…
Read 2570 times
Published in
ዜና
Wednesday, 19 August 2026 19:42
"የጽምዶ ኃይሎችን ያገናኛቸው ብቸኛው ምክንያት ፀረ-ፌዴራል አቋማቸው ነው"
Written by Administrator
በ«ጽምዶ» ስብስብ ውስጥ የተጠቃለሉት ኃይሎች የጋራ ዓላማ ጸረ-ፌዴራል መንግሥት መሆን ብቻ እንጂ ዘላቂ ትብብር ሊሆን እንደማይችል የስምረት ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባል ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ገለጹ። ፕሮፌሰሩ ለጋዜጣ ፕላስ እንደተናገሩት፣ በታሪካቸው እርስ በእርስ ሲታኮሱ የነበሩ እነዚህ አካላት እያንዳንዳቸው የየራሳቸው ድብቅ አጀንዳ…
Read 2577 times
Published in
ዜና
Wednesday, 19 August 2026 19:41
የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ ግንባታ፡ የቻይና ኩባንያዎች ቅድመ ውድድሩን ተቆጣጠሩ
Written by Administrator
በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ሊገነባ ለታቀደው አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ፕሮጀክት ከተመረጡት ተወዳዳሪዎች መካከል አብዛኞቹ የቻይና ኩባንያዎች መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ። ከቻይና ኩባንያዎች በተጨማሪ የቱርክ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይና አሜሪካ ተቋማትም በእጩነት ማለፋቸው ታውቋል።እነዚህ ኩባንያዎች የአየር ማረፊያውን ተርሚናል፣ ማኮብኮቢያ መንገዶች…
Read 2555 times
Published in
ዜና
Wednesday, 19 August 2026 19:19
በሱዳን የተፈጸመው ዘግናኝ የጦር ወንጀልና አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰት!
Written by Administrator
በሱዳን እየተካሄደ ያለው ደም አፋሳሽ ግጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት ይገኛል። በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር እና አጋሮቹ ካርቱምን እና ኡምዱርማንን መልሰው ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት ዘግናኝ የጦር ወንጀልና አካል ማጎደል መረጃዎች ይፋ መሆናቸውን ቀጥለዋል።…
Read 1516 times
Published in
ዜና

