ዜና
Wednesday, 08 November 2023 00:00
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
Written by Administrator
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) እና የኢትዮ ቴሌኮም በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ወቀት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በኢመደአ የእድገት ጉዞ ውስጥ የቴሌኮም አሻራ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው ሁለቱ ተቋማት ትብብራቸዉን ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ…
Read 665 times
Published in
ዜና
Wednesday, 08 November 2023 21:10
አይቲ ፓርክ ከሁለት ሳምንት በኋላ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ
Written by Administrator
• ተቋሙ በአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟልበአፍሪካ የአይቲ ማዕከል ለመሆን ራዕይ ሰንቆ በአዲስ መልክ እየተዋቀረና እየተደራጀ መሆኑ የተነገረለት የአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን፤ ከሁለት ሳምንት በኋላ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በአይቲ ፓርኩ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የግል የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጠት…
Read 1047 times
Published in
ዜና
Tuesday, 07 November 2023 00:00
የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ለ5 ቀናት ይካሄዳል
Written by Administrator
የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ለ5 ቀናት ይካሄዳል• ኤግዚቢሽንና ባዛሩ ታህሳስ 3 በስካይ ላይት ሆቴል ይከፈታል”ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል፣ ”የኛ ምርት” የተሰኘ የአምራች ኢንተርፕራይዞች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር፣ ከታሕሳስ 3 እስከ ታሕሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም…
Read 691 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 November 2023 00:00
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ንጹሃን መገደላቸውንና 200 ሴቶች መደፈራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
መንግስት ኢሠመኮ ያወጣው ሪፖርት ሐሠተኛና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው ሲል አጣጥሎታልበአማራ ክልል በሚገኙ ሁሉም ዞኖች ከሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ባለው ጊዜ በከባድ መሣሪያ እና በድሮን ድብደባ የታገዘ የትጥቅ ግጭት መካሄዱንና በግጭቱም ጨቅላ ሕጻንን ጨምሮ ንጹሃን የክልሉ ነዋሪዎች እንደተገደሉ እና የአካል…
Read 791 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 November 2023 00:00
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከጸብ አጫሪነት ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሜሪካ አሳሰበች
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የቀጠለው ግጭትም አሣስቦኛል ብላለች።ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጠብ ከሚያጭሩ ድርጊቶች በመቆጠብ የአካባቢውን አገራት ነጻነት፣ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ማክበር እንዳለባቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ገለፁ ። ውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ አክለውም በአማራ፣ ኦሮሚያ…
Read 716 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 November 2023 00:00
መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ በማድረጋቸው ከ1,600 የሚበልጡ ጋዜጠኞች መገደላቸው ተገለፀ
Written by መታሠቢያ ካሣዬ
ዜናዎችን በመዘገባቸው እና መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ በማድረጋቸው ብቻ በአለማችን ከ1,600 የሚበልጡ ጋዜጠኞች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅትUNESCO አስታውቋል። በሰሩት የዜና ዘገባ ምክንያት ከተገደሉ 10 ጋዜጠኞች የዘጠኙ ገዳዮች አለመቀጣታቸውንም ዩኔስኮ በዘገባው አክሏል ።እ.አ.አ በየአመቱ ኅዳር 2 ቀን በመላው…
Read 720 times
Published in
ዜና