ዜና

Rate this item
(0 votes)
በትግራይ ከተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ጋር በተገናኘ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በመንግስትና በኤርትራ ወታደሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች በምርመራ ይፋ ያደረገ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ፤ ጉዳዩን እየመረመርኩ ነው፤ ነገር ግን የኤርትራ ወታደሮች የበቀል እርምጃ ስለመውሰዳቸው መረጃው አለኝ ብሏል፡፡ አለማቀፉ የሰብአዊ…
Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል የፍ/ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ በእጅጉ እንዳሳሰበው የገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምርቃት ላይ ተቃውሞ በማሰማቱ የታሰረውና ፍ/ቤት ዋስትና የሰጠው ተማሪ እስካሁን አለመለቀቁን ኮንኗል።በኦሮሚያ ክልል በተደጋጋሚ የፍ/ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበር እጅግ አሳሳቢ መሆኑ ያመለከተው ኮሚሽኑ፤ ጉዳዩ አፋጣኝ…
Rate this item
(0 votes)
በቀጣይ አመት 8.7 በመቶ እድገት ሊመዘገብ ይችላል የዘንድሮ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገት 2 በመቶ ይሆናል ሲል የተነበየው አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF)፣ በቀጣይ አመት በ4 እጥፍ እድገቱ ይጨምራል ብሏል፡፡ በዘንድሮ (2020/21) የኢትዮጵያ አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገት 2 በመቶ ብቻ እንዲሆን የሚገደደው በኮቪድ-19፣በአንበጣ…
Rate this item
(0 votes)
“ህገ-ወጥ እስርና ግድያ እየተፈጸመ ነው” በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በርካቶች ያለ አግባብ ታስረው እንደሚገኙ ያመለከተው ኢሰመጉ፤ በክልሉ የሰዎች ደህንነትና የሰብአዊ መብት አጠባበቅ አሳሳቢ ሆኗል ብሏል። ጉዳዩን ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት እንዲያጣሩት ሊደረግ ይገባል ብሏል -ኢሰመጉ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)፤ “የሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ ሁለተኛው በኢትዮጵያ ቀዳሚው የተፈጥሮ የደን ሃብት የሆነው የባሌው ሃሬና ደን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጠነ ሰፊ ወድመት እያጋጠመው መሆኑን የናሳ የሳተላይት መረጃ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ የአሜሪካ የስነ ህዋ ምርምር ተቋም ናሳ በድረ ገፁ ባወጣው ዘገባ፤ በኦሮሚያ ክልልባሌ ዞን የሚገኘው የሃሬና የደን…
Rate this item
(2 votes)
ከአንድ መቶ ሰማኒያ ስምንት ሺ በላይ ባለ አክሲዮኖችን ቤተሰብ ያደረገ ባንክ ነው፡፡ ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበና ስድስት ቢለዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ወደ ምስረታ እየገሰገሰ የሚገኘው አማራ ባንክ፤ በነገው ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የባንክ አደራጆችና ባለአክሲዮኖች በተገኙበት የመስራች…