ዜና

Rate this item
(2 votes)
የጋዛን ሰብዓዊ ቀውስ ለመፍታትና ዓለም አቀፍ ወዳጅነትን ለማጠናከር ያለመው ጉባኤ፤ በፈረንጆቹ ህዳር 11 እና 12 ቀን 2025 ይካሄዳል። ከመላው ዓለም አራት መቶ የሚሆኑ ሰዎች ይታደሙበታል በተባለው ጉባዔ ፣ የሰብዓዊ መብት ጠበቆች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች ፣ የሲቪል ማህበረሰብ ተወካዮችና ምሁራን ይገኙበታል። የጋዛ…
Rate this item
(0 votes)
* ከ5 ሺሕ በላይ ሰዎች ይገበኙታል ተብሎ ይጠበቃል ከ14 አገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ ዓለም አቀፍ የእንስሳት ሃብት ዘርፍ ተዋናዮች የሚሳተፉበት የንግድ ትርዒት ዛሬ በአዲስ አበባ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። በዚህ የንግድ ትርዒት ላይ ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ፣ የምስራቅ አፍሪካና ዓለም አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
የትግራይ የዘር ማጥፋት ኮሚሽን፣ የትግራዩ ጦርነት ያስከተለው ማኅበራዊ ውድመትና ኪሳራ 10 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር እንደሚገመት በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ጦርነቱ ከፍተኛውን ውድመት ያደረሰው በትምህርት ዘርፉ ላይ መኾኑን ይጠቅሳል። ሪፖርቱ፣ የኤርትራ ሠራዊት በትምህርት፣ በጤና ሥርዓቶች፣ በቅርሶች፣ በታሪካዊ ሕንጻዎች፣ በእደ ጥበባትና…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሜጋ ኘሮጀክቶች በተሰጠው ትኩረት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በተጨማሪ 14 መካከለኛና ከፍተኛ ግድቦች በ2ዐዐ ቢሊዮን ብር ወጪ እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡ ጠ/ ሚኒስትሩ ትላንት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች በሰጡት ማብራሪያ፤…
Rate this item
(0 votes)
ኢትስዊች የመረጃ ማዕከሉን ከብሔራዊ ባንክ ወደ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ማዘዋወሩን ገልጿል። ትናንት በአዲስ አበባ፣ ሸራተን አዲስ 12ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል። በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትስዊች አክሲዮን ማሕበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የ1 ሺሕ ብር አክሲዮን የትርፍ…
Rate this item
(0 votes)
በቼክ ሪፐብሊክ ለእይታ ቀርበው የነበሩት ሉሲና ሰላም ከሁለት ወር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ሁለቱ ቅሪተ አካላት በፕራግ ሙዚየም የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው፣ ዛሬ ንጋት ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሁለቱ ቅርሶች ከነሐሴ 10 ቀን 2017 እስከ ጥቅምት 13…
Page 12 of 498