ዜና

Rate this item
(5 votes)
“ካድሬዎቹ እጩዎቼን ከማስፈራራት እንዲቆጠቡ መንግስት ትዕዛዝ ይሰጥልኝ” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ በኦሮሚያ ክልል ከምርጫው እንዲወጣ የተለያዩ ጫናዎች እየተደረጉበት መሆኑን በመግለፅ በክልሉ መጪውን ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ሁኔታዎች እንደማይታዩ ገልጿል።ብልፅግና ኦሮሚያ ላይ ብቻውን ለመወዳደር አቅዶ እየሰራ ነው ያለው የፓርቲው…
Rate this item
(1 Vote)
“የዘር ማጥፋት ወንጀሉ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች የአደባባይ ፍረጃ ውጤት ነው” በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ያለው ዘር ተኮር የንጹሃን ሞትና ሰቆቃ እንዲያበቃ፣ መንግስት ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ፓርቲዎች አሳሰቡ።በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሻንቡ ጃርቴ ወረዳ ዴቢስ በተባለ ቀበሌ እንዲሁም በደቡብ…
Rate this item
(6 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በትግራይ ስላለው ሁኔታ ለአፍሪካ ህብረት የሰላምና ደህንነት ም/ቤት በላኩት የፅሁፍ መልዕክት ህወኃት ኢትዮጵያውያንን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ ሲያባላ የኖረና ለአፍሪካም አደገኛ የነበረ ድርጅት እንደሆነ ገለፀ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከለውጡ አስፈላጊነት ጀምሮ በለውጡ ውስጥ ስለታቀዱ የፖለቲካ ማሻሻያዎች በሰፊው…
Rate this item
(1 Vote)
 ሁለተኛ አመት ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 1 ታስቦ የዋለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ የምርመራ ውጤት ይፋ አደራረግ በአሜሪካና ኢትዮጵያ መካከል ውዝግብ መፍጠሩን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ የምርመራ ቡድን አባላት የምርመራ ግኝቱን ከኢትዮጵያ የምርመራ ቡድን ግኝት ጋ ሳያመሳክሩ በራሳቸው ይፋ…
Rate this item
(3 votes)
“በቃጠሎው ከ180 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞተዋል” ባለፈው እሁድ በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በጅምላ በእሳት አቃጥለው የገደሉት የሁቲ አማፂያን ናቸው ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የየመን የመንግስት ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡በኢራን የሚደገፈው የሁቲ አማፂያን፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ወዳሉበት ቦታ በመግባት፣ ውጊያውን እንዲቀላቀሉ እንደጠየቋቸውና ፍቃደኛ አለመሆናቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ባልደራስ በእስር ላይ የሚገኙት ሊቀ መንበሩን አቶ እስክንድር ነጋን በእጩነት እንዳያቀርብ መከልከሉ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን በፍ/ቤት እንደሚከስ አስታወቀ ቦርዱ በበኩሉ ታሳሪዎችን በእጩነትም በመራጭነትም ያልመዘገብኩት በአቅም ማነስ ምክንያት ነው ብሏል፡፡ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ሊቀ መንበሩን አቶ እስክንድር ነጋን፣ በየካ ምርጫ ወረዳ…
Page 11 of 350