ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በሶማሊያ ውስጥ የሳዑዲ አረቢያ ወታደራዊ ተሳትፎ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር በሶማሊያውያን ታዛቢዎችና ተንታኞች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል። ሳዑዲ አረቢያ በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ምልምሎችን በማሰልጠን ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ይህ አዲስ እንቅስቃሴ የአካባቢውን መረጋጋት ሊያናጋ ይችላል የሚሉ የማስጠንቀቂያ ድምጾች በስፋት…
Rate this item
(0 votes)
የብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ እና የብፁዕ አቡነ ጸጋዬ 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የክህነት አገልግሎት ክብረ በዓል በልደተ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል በመስዋዕተ ቅዳሴ በድምቀት ተከብሯል። በዕለቱ የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ (በቅድስት መንበር ተወካይ ብፁዕ ሊቀጳጳስ ብሪያን አማካይነት የቀረበ) የመልካም ምኞት መልዕክት…
Rate this item
(0 votes)
በዓለማችን አዳዲስ የቤት ግንባታ ቋንቋዎች የሆኑት የ3ዲ ኮንክሪት ሕትመት (3D Printing)፣ ቀላል የዓረብ ብረት ግንባታ እና የኮንቴይነር መኖሪያ ቤት ቴክኖሎጂዎች በኢትዮጵያ በስፋት ሥራ ላይ መዋል ጀምረዋል። በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ያለውን ከፍተኛ የቤት አቅርቦት እጥረት፣ የቤት ኪራይ ንረት እና የኑሮ…
Rate this item
(1 Vote)
በ“ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት ማዕቀፍ ከደሴ ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተገነባውና እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዘመናዊው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ከነገ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል። በ13.3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ይህ አዲስ የቱሪዝም ፈርጥ የወሎን…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ የከተሞች መስፋፋትና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ያመጣውን የቤት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ መንግሥት በ10 ዓመት የልማት ዕቅዱ 4.4 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት አቅዷል። ይህንን ግብ ለማሳካትም የግል ዘርፉን ማሳተፍና ነዋሪዎችን በማኅበር ማደራጀት ላይ ከሚደረጉ ድጋፎች ባሻገር፣ እንደ አሜሪካና አውስትራሊያ…
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርብ ዕለት ባስተላለፉት ጠንከር ያለ መልዕክት፣ የቴህራን መንግሥት በእሳቸው ላይ የግድያ ሙከራ ለማድረግ ቢሞክር እጅግ ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ የአጸፋ እርምጃ እንደሚጠብቀው አስጠንቅቀዋል። ትራምፕ "ትሩዝ ሶሻል" በተሰኘው የማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ "የኢራን መንግሥት በተለያዩ የዓለም ማዕዘናት…
Page 2 of 498