ዜና

Rate this item
(6 votes)
የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ ሮቦቶች እና አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ (AI) የሰዎችን ስራ በከፍተኛ ፍጥነት እየተኩ በመሆናቸው፣ መንግስታት በነዚህ ቴክኖሎጂዎች ላይ ግብር የመጣል ውሳኔ እንዲያስቡበት ጥሪ አቀረቡ። ጌትስ ባወጡት አዲስ ጽሁፍ እንደገለፁት፣ እንደ ደንበኞች አገልግሎት፣ የህግ ረዳትነት እና ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ያሉ ስራዎች…
Rate this item
(1 Vote)
*ርዕሰ መምህሩ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ታድገዋልበኔፓል ኑዋኮት ወረዳ በሚገኘው ትሪቡቫን ትሪሹሊ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆኑት ራጄንድራ ዳዋዲ፣ አሰቃቂው ጎርፍ ትምህርት ቤቱን ከመደምሰሱ ከ10 ደቂቃ በፊት ባደረጉት ፈጣን ውሳኔ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ታድገዋል። በዕለቱ ከጧቱ 3፡10 ላይ ጎርፍ እየመጣ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
የደባርቅ ከተማን የቱሪዝም መስህብነት ለማሳደግና ጽዱ፣ ውብ እንዲሁም ለኑሮ ተስማሚ ለማድረግ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የበርካታ ወገኖችን ድጋፍና ትብብር በማግኘት ላይ ይገኛል። ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…
Rate this item
(3 votes)
*አስመጪዎች ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርገናል አለበጂቡቲ ወደብ ከ8 ወራት በላይ ቆመው በሚገኙና ግምታቸው ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሚሆኑ ከ4,500 በላይ የከባድ ጭነትና የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ምክንያት፣ አስመጪዎች ለከፍተኛ ኪሳራ መዳረጋቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ተሽከርካሪዎቹ ወደ አገር እንዳይገቡ የታገዱት አገሪቱ በተፈጥሮ ጋዝ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የሌላቸውን እና ሕገ-ወጥ የሐዋላ መረቦችን መጠቀም ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ፣ ለባንክ ሒሳብ ዕገዳ እና ለሕግ ተጠያቂነት እንደሚያጋልጥ አሳሰበ። ወደ አገር ውስጥ ገንዘብ ሲልኩም ሆነ ሲቀበሉ ዜጎች ከዚህ ድርጊት እንዲቆጠቡ አፅንኦት ሰጥቷል።ባንኩ ይፋ ካደረጋቸው 17 ፈቃድ የሌላቸው ድርጅቶች…
Rate this item
(0 votes)
ለሁለት አሥርት ዓመታት ያህል በእስራኤል ያለ ቋሚ ሕጋዊ ፈቃድ ሲኖሩ የቆዩ ኢትዮጵያውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ ሀገሪቱ በምትወስደው አዲስ የሕግ እርምጃ ምክንያት ከባድ የመባረር ስጋት ገጥሟቸዋል። እንደ አቶ እንዳልካቸው የማኔ እና ዮርዳኖስ ያሉ ስደተኞች ከባድ በደሎችን አልፈው እስራኤል ገብተው ሕይወት መስርተው ልጆቻችውን…
Page 1 of 505