Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 01 December 2012 14:31

የሳቅ ቀን ይከበራል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

በ “ላፍተር ጄኔሬሽን ቱ ኦል” እየተዘጋጀ በየዓመቱ የሚቀርበው የሳቅ ቀን ታህሳስ 3 ቀን 2005 ዓ.ም ለ10ኛ ጊዜ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በዘንድሮ ዝግጅት አዘጋጆቹ በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው ያሉት የሳቅ ትምህርት ቤት የሳቅ ቴራፒ ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡ ምርቃቱን አስመልክቶ አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት የአውሮፕላን ትርኢት ያሳያል፡፡

ለ3 ሰዓት ከ6 ደቂቃ በመሳቅ የዓለም ሬኮርድ ባለቤት መሆናቸው የተነገረላቸው የሳቅ ትምህርት ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ “የሳቅ ንጉሥ” በላቸው ግርማ ይህንኑ አስመልክቶ ሲናገሩ፣ ከኑሮ ጫና የሚመጣውን ጭንቀት ለማስወገድ ሳቅ ፍቱን መድሃኒት ነው ብለዋል፡፡ አቶ በላቸው ሳያቋርጡ ለረዥም ጊዜ በመሳቅ ይታወቃሉ፡፡ በዚህ ወቅት በላቸው ሳቃቸው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ለማሳደግ እንደሚጠቀሙበት ተናግረዋል፡፡

 

Read 4098 times Last modified on Saturday, 01 December 2012 14:40

Latest from