Tuesday, 20 October 2026 10:28

"'አሉ' ተንኮለኞች የሚተኩሷት እሳት ጫሪ ጥይት ነች"

Written by 
Rate this item
(0 votes)
ብዙ ጊዜ ወሬ ነው ሰውን ከሰው የሚያቃቅር። "አሉ፣ አለ፣ አለች' የብዙ መልካም ሰዎችን ስብዕና ያጨቀያል።
ሌላው ቀርቶ ለሀገሩ ዋጋ የከፈለውን አርበኛ በላይ ዘለቀን በንጉሱ ጥርስ ውስጥ የከተተው 'የአሉ' ጦስ ነው። የአርበኛው ጀግንነት ምቾት ያልሰጣቸው ሹማምንት 'በላይ እንዲህ አለ፣ በላይ ሊያምጽቦት ነው..." ያልተባለውን ሁሉ 'አሉ፣ አለ' እያሉ ከጥቂት እውነት ጋር አግንነው ንጉሱ ዘንድ እያወሩ ነገሩን አባባሱት። 'አሉ' ተንኮለኞች የሚተኩሷት እሳት ጫሪ ጥይት ነች።
እስቲ 'አሉ' ቴአትርን በአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ረቡዕ 11፡30 ፣ ሄድ በሉና ተመልከቱ። በችግሮቻችን ዘና ትላላችሁ።
ውድነህ ክፍሌ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
Read 5365 times