Tuesday, 29 September 2026 08:23

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ልምምድ ጀመረ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ለነገው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚደረገው ዝግጅት የቀጠለ ሲሆን፣ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን በአሁኑ ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም የልምምድ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። በታዋቂው አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የሚመራው የሴኔጋል ቡድን በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታው ከሞዛምቢክ ጋር አቻ መለያየቱ ይታወሳል።

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas

Read 1199 times