በአፍሪካ አህጉር ውስጥ የተለያዩ ማዕድናት፣ ሃብቶች እና የግብርና ምርቶችን በማምረት ረገድ ቀዳሚዎቹን ቦታዎች የያዙ ሀገራት ዝርዝር ከዚህ በታች ቀርቧል፦
ድፍድፍ ነዳጅ: ናይጄሪያ
ኮልታን (Coltan): ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ
በቆሎ: ደቡብ አፍሪካ
ወርቅ: ጋና
አልማዝ: ቦትስዋና
ቦክሳይት (Bauxite): ጊኒ
እንጨት (Timber): ናይጄሪያ
ሩዝ: ናይጄሪያ
ዩራኒየም: ቦትስዋና
ፖም (Apple): ደቡብ አፍሪካ
ቲማቲም: ግብፅ
ጅንጅብል : ናይጄሪያ
ሐብሐብ: አልጄሪያ
ቴምር : ግብፅ
ሽንኩርት: ግብፅ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas
Published in
ዜና

