ሐረር ከእስልምና ሃይማኖት አንጻር ከመካ፣ ከመዲና እና ከኢየሩሳሌም በመቀጠል አራተኛዋ ቅዱስ ከተማ ናት። በዙሪያዋ ግዙፍ ግንብ ያላት ይህች ጥንታዊት ከተማ በፈረንጆቹ 2006 በዩኔስኮ (UNESCO) የዓለም ቅርስነት ተመዝግባለች።
በከተማዋ አሮጌ ክፍል ውስጥ ከ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የቆዩ 82 መስጊዶች እና ከ100 በላይ መቃብሮች (ሽሪኖች) ይገኛሉ። በ13ኛው እና በ16ኛው ክፍለ ዘመን መካከል የተገነባው የድንጋይ ግንብ ከተማዋን የከበበ ሲሆን፣ ሐረር ማታ ማታ ለዱር ጅቦች ምግብ የሚሰጥበት ልዩ ባህሏም በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ታዋቂ አድርጓታል።
G.A-
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas
Published in
ዜና

