1. የሚያውቅ እንዲሁም እንደሚያውቅ የወቀ ሰው....ይህ ሰው ምሁር ነውና በትዕግስት ከእርሱ እንማር!
2. የሚያውቅ ነገርግን እንደሚያውቅ የማያውቅ ሰው.... ይሄኛው ማወቁን ማስገንዘብ ይሻል እና አበክረን እናስገንዝበው!
3. የማያውቅ እና እንደማያውቅ የሚያውቅ ሰው....ይህ ሰው ተማሪ ነው እና አንድ ቀን ታላቅ ምሁር ስለሚሆን ያለማቋረጥ አናስተምረው!
4. የማያውቅ ነገር ግን እንደማያውቅ የማያውቅ ብሎም ለማወቅ ጉጉት የለለው ሰው......ይህ ሰው ያጠፋናል እና የሚነግረንን በጥንቃቄ እንፈትሽ!
???? ይሔው ነው!
#ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ!
Published in
ህብረተሰብ

