የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ልዑካን በሙሉ አዳዲስ የ ሚትሱቢሺ መኪኖችን በስጦታ አበረከተ።
ይህ እጅግ ውድ የሆነው ስጦታ ተጫዋቾችን፣ አሰልጣኞችን፣ የህክምና ባለሙያዎችንና ለቡድኑ ስኬት አስተዋፅኦ ያደረጉ አስተዳዳሪዎችን በሙሉ ያካተተ ነው። ቢሊየነሩ አል ሀብቱር ስጦታውን ያበረከተው ለመላው የአረብ ዓለም ኩራት ለሆነው የግብፅ ቡድን ያለውን ክብር ለመግለፅ እንደሆነ ተናግሯል።
Great Africa-

