መነሻ ገፅ
ዜና
ርዕስ አንቀፅ
ባህል
ህብረተሰብ
ጥበብ
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ልብ ወለድ
የግጥም ጥግ
አግራሞት
ማራኪ አንቀፅ
ነፃ አስተያየት
የሰሞኑ አጀንዳ
ፖለቲካ በፈገግታ
ከአለም ዙሪያ
ጤና
ንግድና ኢኮኖሚ
Monday, 03 November 2025 16:24
የቀድሞው የእግር ኳስ ኮከብ ዴቪድ ቤካም የግብርና ሥራ ጀመረ
Written by
Administrator
font size
decrease font size
increase font size
Print
Email
Rate this item
1
2
3
4
5
(0 votes)
ለዓመታት በዘመናዊቷ ለንደን ከተማ ሕይወቱን የመራው ዝነኛው እንግሊዛዊ ዴቪድ ቤካም አሁን ላይ በገጠራማዋ የኮትስዎልድስ መንደር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ዙሪያ የግብርና ሥራን እያስፋፋ ነው።
ዛፎችን በመትከል፣ የአትክልት ስፍራዎን በመንከባከብ፣ ዶሮዎችን በማርባት እና ንብ በማነብ ሥራ ላይም ተሰማርቷል።
የግብርና ሥራው ላይ ቤተሰቡም እየተሳተፈ መሆኑን ሜትሮ የተሰኘው ሚዲያ ዘግቧል።
Read
406
times
Tweet
Published in
ስፖርት አድማስ
Administrator
Latest from Administrator
አሜሪካዊው ራፐርና አስቴር አወቀ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ በሸራተን ያቀነቅናሉ
ቴክሳስ ቁጭ ብዬ መርካቶን አያለሁ
በአመት 9.1 ቢ. ዶላር ገቢ ባስገኘው አየር መንገዳችን እንኮራለን
አዲሱ የዓለም ሥርዓት፡ ደራሲው ዓለም በአንድ ንጉሥ እንድትመራ ጥሪ አቀረቡ
የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ትውፊት እና የዘመናዊ አስተዳደር
More in this category:
« የኦሜድላ ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን በ42ኛው ጃንሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሴቶች አጠቃላይ የዋንጫ አሸናፊ ሆነ
"ወደ ካምፕ ኑ ስቴዲየም መመለስ እፈልጋለሁ" »
back to top